Tuesday, March 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለድርድር የመረጧቸው አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ

/ETHIOPIA Nege News/:- ምንም ለውጥ አያመጣም የተባለለትና ህወሃት ኢህአዴግ ከወራት በፊት አንዴ ውይይት በሌላ ጊዜ ደግሞ ድርድር በማለት በራሱ ልክ ጠፍጥፎ የፈጠራቸው ፓርቲዎችን ጨምሮ...

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ለሁለት ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ሰጠ

/ETHIOPIA Nege News/:- በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ለሀገራቸው በጎ አስተዋፅዖ ያደረጉ ላላቸው ሁለት ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ሰጠ አንጋፋው ባህርዳር ዩንቨርሲቲ በተለያየ መርሀ- ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ...

የዛሬ የፍ/ቤት ውሎዎች /እነ መቶ አለቃ ጌታቸው፣ እነ ጉርሜሳ አያናና አቶ ዳንኤል ሽበሽ/

በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ የጥፋተኝነት ብይን የተላለፋባቸው ውሳኔ ተሰጠበት የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መዝገብ 16 ሰዎችን ያካተተ ሲሆን ባለፈው ሳምንት የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ...

ዋልድባ፤ እመ ግሑሣን ወግሑሣት፤ እንዴት ከርመሽ ይሆን? /ከትዝታዬ – ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በረጅም ታሪኳ የጥቃት ነፋሳት ሲነፍሱባት፥ የአፍራሽ ዝናማት ሲዘንሙባት፥ ምንም ነገር እንዳልደረሰባት ሆና እኛ ዘመን የደረሰችው፥ መሠረቷ በዐለት የሚመሰሉ ጠንካራ...
video

የሜልበርን ኢትዮጵያዊያን በጎንደር ህብረት በኩል ለነጻነቱ ለሚጋደለው ወገን ከ40ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

የሜልበርን ኢትዮጵያዊ በጎንደር ህብረት በኩል ለነጻነቱ ለሚጋደለው ወገን ከ40ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ (ከጎንደር ህብረት ዋና ጸሃፊ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ)

ሳኡዲአረቢያን መሰናበቻው ቀነ ገደብ ሲቃረብ፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

ጸሓፊ - እንዳልክ ትርጉም - በበፍቃዱ ዘ.ኃይሉ በሳኡዲአረቢያ ተሰደው የሚሠሩ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የገልፏ አገር ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን አሽጋ ከመመለሷ በፊት መውጫ ቪዛቸውን ለማግኘት እንዲችሉ የሚያስችላቸውን ሰነድ...

ከተሜ ጋር ልደቴን በዝዋይ እስር ቤት አሳለፍኩ /ታሪኩ ደሳለኝ/

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መንግስት የፈረደበት ፅኑ የ3 አመት የእስር ጊዜ ሊጨርስ ዛሬ ሰኔ 15/09ዓ.ም 3 ወር ከ15 ቀን ብቻ ይቀረዋል። አኔም እንደለመድኩት ዛሬን ካስገቡኝ...

ሀዋሳ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል እያስተናገደች ነው

/Ethiopia Nege News/:- የሲዳማ ዞን የደቡብ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ የሚገኝ ሲሆን ዞኑ 3.8 ሚሊዮን ህዝብ የያዘ ነው። የሲዳማ ህዝብ የራሱ ባህላዊ...

ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ሊካሄዱ የነበሩ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘሙ

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ለአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ደብዳቤ ጽፏል። /Ethiopia Nege News/:- ከኢትዮጰያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በከፍተኛ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር ደንብ ባወጣው ኘሮግራም...

Poems