Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአማራ ክልል 116ሺህ መምህራንን ጨምሮ ከ1.9 ሚልዮን ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል ጦርነቱ ባስከተለው ጉዳት ምክንያት ከ1.9 ሚልዮን በላይ ህጻናት እና 116 ሺህ መምህራን ከትምህርት ገበታ ውጭ እንደሆኑ የአማራ ክልል ትምህርት...
ባልደራስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የክስ መቀስቀስ ማስፈራሪያ እንደማይቀበል ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ ከዕሥር የተፈቱ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች የመንግሥት ዳግም ዕሥር ማስፈራሪያን እንደማይቀበሉት እና ሠላማዊ ትግል እንደሚቀጥሉ ገለጹ።
መንግሥት ታኅሣሥ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለአፍሪካ መሪዎች ምስጋና አቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና...
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ ጋር መወውያየታቸውን በትዊተር ገፃቸው ላይ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ እንደ ካናዳ ያሉ ወዳጅ ሀገራት የሚሰጧትን ድጋፍ እንደምታደንቅ...
በአፋር ክልል ላይ በሚሰነዘር ከባድ መሳሪያ የከተማው ነዋሪዎች እየተሰደዱ ነዉ ተባለ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፋር ክልል ፣ አብአላ ከተማ በሚሰነዘር የከባድ መሳሪያ ድብደባ የከተማው ነዋሪ ከቄዬው እየተሰደደ መሆኑን የከተማው ከንቲባ ተናገሩ።
አብአላ ከተማ ከንቲባ ጣሂር ሀሰን...
አዲሱ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነዉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲሱ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ በመጪዉ ሳምንት ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል ።
ልዩ መልዕክተኛዉ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ሳዑዲ አረቢያ እና ሱዳንን...
የባልደራስ የአመራሮች ቡድን ዛሬ ወደ አፋር ክልል ገብተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአፋር...
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተነጋግረዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መዕክተኛ እና የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር በኢትዮጵያ ጉዳይ መነጋገራቸው...
ኢራን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነት እንደምትቃወም አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢራን አንዳንድ የምዕራባዊያን አገራት በሰብዓዊ መብት ስም ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች አገራት የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በጽኑ እንደምትቃወም በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር...
ቅዱስ ሲኖዶሱ በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ላይ ሊያደርገው የነበረው ስብሰባ ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዱስ ሲኖዶስ ጥር 6 በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ሊያደርግ ያሰበው ስብሰባ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ...































