Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ለመስራት ቅድሚያ ትሰጣለች አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው ሲሉ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ገለፁ። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር...

በሰብዓዊ መብት ጥበቃ ስም ጣልቃ ለመግባት የሚደረግ ሙከራን ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰብአዊ መብት ጥበቃ ስም በውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረግን ሙከራ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታወቁ። ዶክተር ጌዲዮን መቀመጫቸውን በጄኔቫ...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት እንደሚታገሉ አሳወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ከሌሎች የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር እንደሚታገሉ አሳወቁ፡፡ 1 ነጥብ...

ሕወሓት በአማራ እና አፋር ክልል 49 አምራች ተቋምትን ማውደሙ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሸባሪነት የተፈረጀው የሕወሓት ቡድን በወረራ ይዟቸዋል በተባሉት አካባቢዎች በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 49 አምራች ተቋምትን አውድሟል ሲል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ቡድኑ በኃይል በተቆጣጠራቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን አሳወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠ/ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰራጩት መልዕክት፤ የመጀመሪያውን ምእራፍ አጠናቀው ለተወሰኑ ጊዜያት ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገልፀዋል። "...

የተዘረፉ የሸዋሮቢት ማረሚያ ቤት ንብረቶች እየተመለሱ መሆኑ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሸባሪው የሕወሓት ወራሪ ቡድን ምክንያት ተዘርፎና ለአካባቢው ማኅበረሰብ ተከፋፍለው የነበሩ የሸዋሮቢት ማረሚያ ማዕከል ሃብት ንብረቶች እየተመለሱ ነው፡፡ ቀሪ ንብረቶችም በፍጥነት መመለስ እንዲችሉ...

የአዲስ አበባ ካቢኔየ500 ሚልየን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ እንዲቀርብ ዉሳኔ አሳለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ተዘዋዋሪ ፈንድ እንዲቀርብ ዉሳኔ አሳልፏል። የከተማ አስተዳደሩ ለሸማቾች ህብረት ሥራ...

ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መሆናቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አሳውቋል። ጀግናው የመከላከያ...

አሸባሪው ህወሃት ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን በመፈጸሙ ማዕቀብ እንዲጣልበት ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው ህወሃት በፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ተጻፈ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በፈጸመውና እየፈጸመ ለሚገኘው ከባድ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ...

ገቢዎች በአራት ወራት ከ32 ቢልየን ብር በላይ ህገወጥ ግብይት መፈጸሙን ደርሸበታለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት አራት ወራት ብቻ በ63 ህገ ወጥ ድርጅቶች እና በ20 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ከ32.5 ቢልየን ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተከናወኑ ግብይቶች...

Poems