Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አርቲስት ታማኝን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦችና ቀድሞ ሠራዊት አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አርቲስት ታማኝ በየነ እና የፖለቲካ ተንታኝና ጸሐፊ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የኢትዮጵያ ቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር...

በአትላስ ሆቴል ለሶስት ዓመታት አልጋ ተከራይቶ የሽብር ድርጊት ሲፈጽም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 በሚገኘው አትላስ ሆቴል ውስጥ ለሶስት ዓመታት አልጋ ተከራይቶ የሽብር ድርጊት ሲፈጽም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር...

ከህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦችን ለማስፈታት የሞከሩ የየፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደብረ ብርሃን ከተማ ከህወሃት ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ግለሰቦች እንዲፈቱ በማድረግ የተጠረጠሩት የከተማው የፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ታዬ ሀብተጊዮርጊስ በቁጥጥር ስር...

በመዲናዋ ብጥብጥ ይፈጠራል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተቢስ ነው ሲሉ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገልፀዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ አንዳንድ ኤምባሲዎችና የሚዲያ ተቋማት ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር ቢሞክሩም ህይወት በተለመደው መልኩ ቀጥሏል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ገለጹ። ዶ/ር ጌዲዮን...

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ስለተፈጠረው ሁኔታ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ ኮሚሽኑን ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ። በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በከተማዋ ረብሻ...

ፈረንሳይ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ1 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፈረንሳይ በኦሮሚያ ክልል በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎች 1 ሚሊዮን 76 ሺሕ 687 ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች። እርዳታው በድርቁ ሳቢያ ችግር ውስጥ...

ኢትዮጵያና እስራኤል በኢንቨስትመንት የድጋፍ ስራዎችን በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜና ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን አገራት የቆየ የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክሮ ስለመቀጠል፣...

ጄፍሪ ፌልትማን አሜሪካ በኢትዮጵያ ለአንድ ወገን ያደላ አቋም ታራመዳለች መባሉን አስተባበሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አሜሪካ የተመለሱት የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ የአሜሪካ መንግሥት ለሕወሓት ይወግናል መባሉን...

Poems