Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“እማማ ምርጫ ቦርድ” ዮሐንስ መኮንን

እኔ ለምርጫ በተወዳደርኩበት አራዳ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 1/9 ውስጥ 5 ልጆች ያሏቸው አንዲት እናት አሉ። አንዳንድ ሰዎች "እማማ ምርጫ ቦርድ" እያሉ እንደሚጠሯቸው የሰማሁት...

ከነጋሪት ጉሰማ፤ ወደ ጉማ || በእውቀቱ ስዩም

ኢትዮጵያ ዘመም ስትልና ስትቃና የኖረች አገር ናት፤ በነዋሪዎቿ መካከል ያለው አንድነት ባንዱ ዘመን ይታመማል፤ በሌላው ዘመን ይታከማል። ዛሬ ጋብ ባለ ጦርነት እና መልኩ ባልታወቀ መጭ...

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ ዛሬም ትግራይ የርሶ እዳ ነች || ያሬድ ኃይለማርያም

ከቀናቶች በፊት የፌደራል መንግስቱ ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለቆ የመውጣቱን ዜና ሲሰሙ እጅግ ከደነገጡት ኢትዮጵያዊያን አንዱ መሆኔን ልሸሽግዎ አልችልም። ነገር ግን ከተገረሙት ወገን አይደለሁም። አዎ...

ለመንግስት የተኩስ አቁም እርምጃ አገራት አድናቆትና ድጋፋቸውን እየሰጡ ነው!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም መልካም እርምጃ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይና በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር እና...

አምነስቲ ኢንተርናሽናል “በትግራይ ያለው የንፁሀን ዜጎች ደህንነት ያሳስበኛል” አለ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ መውጣቱን ተከትሎ ከተማዋ በክልሉ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መሆኗን...

ካናዳ የኢትዮጵያ መንግስት የዜጎቹን ፍላጎት ለማሟላት የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መንግስት የዜጎቹን ፍላጎት ለማሟላት የሚያካሄደውን ሁለገብ ጥረት እንደምትደግፍ ነው ካናዳ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ በኩል ያስታወቀችው። የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኒው እና...

የኢትዮጵያ ጦር ከመቀሌ መውጣት የዓለምን ትኩረት ስቧል!

በትግራይ ጉዳይ አሜሪካ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ በመስዋትነት ነፃነታቸውን ያስከበሩ የአማራ አካባቢዎች መሆናቸውን እናሳውቃችኋለን" የአማራ ብልጽግና የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ስትጠይቅ...

ፓርላማው ከፈረንሳይና ጣሊያን መንግሥታት ጋር የተደረጉ ወታደራዊ ስምምነቶች ዛሬ አጸደቀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት 16ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ ከፈረንሳይ መንግሥትና ከጣሊያን መንግሥት ጋር የተደረገውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት አስመልክቶ...

የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች በግልጽ ችሎት እንዲቀርቡ ተወሰነ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ዛሬ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፣ በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ ጉዳዩን በዋነኛነት የያዘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አስቀድሞ...

ምርጫ ቦርድ የተረጋገጡና ችግር የሌለባቸው ውጤቶችን ዛሬ ይፋ እንደሚያደርግ ገለጸ!

  ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰጠው መግለጫ፣ የ618 የምርጫ ክልሎች ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ገልጾ፣ ፓርቲዎች ካቀረቡት ቅሬታ ጋር በተያያዘ አፋጣኝ መልስ ለመስጠት በሚቻልበት...

Poems