በአፍሪካ ዳግም ቅኝግዛት እንዳይከሰት ሰጋት መኖሩ ተጠቆመ

በአፍሪካ ዳግም ቅኝግዛት እንዳይከሰት ሰጋት መኖሩ ተጠቆመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜናአፍሪካዊያን ወደ ዳግም ቅኝ ግዛት እንዳይመለሱና ከኢትዮጵያ ጎን ሆነው እንዲታገሉ የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ማፖንጋ ጆሹዋ ጠየቁ።

የአፍሪካ የነፃነት እናት የሆነችው ኢትዮጵያ በበረከተባት ጫና ምክንያት እንዳትዳከም ተባብሮ መሰራት እንደሚያስፈለግ ማፖንጋ በዚህ ወቅት ካልተባበርን አፍሪካ ያለጥርጥር ወደ ዳግም ቅኝ ግዛት ትገባለች ሲሉ  ደራሲና የታሪክ ተመራማሪው ማፖንጋ ጆሽዋ ገልፀዋል፡፡

LEAVE A REPLY