111 ሺህ  ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል – የሠላም ሚኒስቴር 

111 ሺህ  ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል – የሠላም ሚኒስቴር 

ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ 111 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የሠላም ሚኒስትር  ገለጹ። 

የፌደራል ሥርዓትን ከማጎልበት አኳያ በክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን የገለፁት ብናልፍ አንዱአለም   በአፈጻጸም ደረጃ የሚስተዋሉትን ክፍተቶች ለመሙላት የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን እስታውሰዋል።

ሚኒስትሩ በአለፈው ስድስት ወራት  111 ሺህ የሚሆኑ ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን ገልጸው ከእነዚህ ውስጥ 70 በመቶው በግጭት 30 በመቶው ደግሞ በተፈጥሮ አደጋ ከቀያቸው የተፈናቀሉ እንደነበር ጠቁመዋል። en

LEAVE A REPLY