የሶማሊያውፕሬዚዳንት ኤርትራገቡ

የሶማሊያውፕሬዚዳንት ኤርትራገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ በኤርትራ የኹለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ከቀትር በኋላ አሥመራ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንት ሞሃመድ በአሥመራ ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በኹለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይወያያሉ።

 ኤቲኤምኤስን ለመተካት የኤርትራ ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ለማሰማራት ማቀዱ እና የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ሃይሎች  ከሶማሊያ የሚወጡበት ጉዳይ ላይ ይወያያሉት የሚሉ ሪፖርቶች ቢወጡም ከሞቃዲሾም ሆነ ከአስመራ የተገኘ ማረጋገጫ የለም። en

LEAVE A REPLY