ማላዊ 52 ኢትዮጵያውያንን ማሰሩዋ ተገለፀ

ማላዊ 52 ኢትዮጵያውያንን ማሰሩዋ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማላዊ ባለስልጣናት 52 የኢትዮጵያውያን ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ሲገቡ በቁጥጥር ስር ማውላቸው አስታወቁ።

የሰሜን ማላዊ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት በቁጥጥር ስር የዋሉት ኢትዮጵያውያን፣ ሁሉም ወንዶች  መሆናቸውን አስታውቋል።

በሩምፒ አውራጃ በሚገኘው የሞኮንበዚ ወረዳ የኢሚግሬሽን ባለስልጣናት ማክሰኞ ማርች19 ቀን 2024 ምሽት መደበኛ ፍተሻ  ማካሄዳቸውን ተከትሎ ነው 52 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ሳጅን ቺታምቡሊ ለማላዊ ታይምስ ተናግሯል። (En – ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY