ጢስ አባይ ከተማንና አካባቢው ከፍተኛ ውጊያ ተካሄደ 

ጢስ አባይ ከተማንና አካባቢው ከፍተኛ ውጊያ ተካሄደ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስሞኑንጢስ አባይ ከተማና አካባቢው የፋኖ ታጋዮች ጥቃት መሰንዘራቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ። 

የፋኖ ታጣቂዎች በአካባቢው በተለያዩ አቅጣጫዎች ከመከላከያ ወታደሮች ጋር  ለስአታት የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ታውቋል።

የፋኖ ሃይሎች በእሁኑ ወቅት የጢስ አባይ ከተማንና አካባቢውን ለቀው መሄዳቸውን በስፍራው ያሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል። (EN ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY