ወለጋ የተመለሱ ተፈናቃዬች የደህነት  ሥጋት እንዳለባቸው ገለፁ 

ወለጋ የተመለሱ ተፈናቃዬች የደህነት  ሥጋት እንዳለባቸው ገለፁ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያ ይኖሩ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ቢደረጉም እንዲቋቋሙ እንዳልተደረገ እና የደኅንነት ሥጋት እንዳለባቸው፣ ተናገሩ

የቦሳ ጎኖፋ ምክትል ኮሚሽነር  ዶክተር ሜሌቻ ሎጊ  በበኩላቸው፣ ወደ ቀያቸው የተመለሱት ተፈናቃዬች የፀጥታ ሥጋት እንደሌለባቸው ፡፡  በመግለፅ አስተባብለዋል። 

በጉዳዩ ላይ አስተያየት የሰጡት የእማራ ክልል ተወካይ “ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ፈቃደኛ የሆኑትን ብቻ መልሰናል የተመለሱትን ተፈናቃዮች ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነው የኦሮሚያ ክልል የገባውን ቃል ሊጠብቅ ይገባል ።” ሲሉ አሳስበዋል፡፡ (EN – ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY