ፋኖ ከአምስት ሺህ በላይ እስረኛች ማስፈታቱን መንግስት አመነ

ፋኖ ከአምስት ሺህ በላይ እስረኛች ማስፈታቱን መንግስት አመነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ወራት የፋኖ  ታጣቂ ኃይል በተለያዩ ጊዜያት ባደረገው ጥቃት በርካታ እስረኞች ማስፈታቱን መንግስት አመነ።

በሞጣ፣ ብቸና፣ ቦረና፣ ባህርዳር፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደብረማርቆስ፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ደባርቅ፣ አዲስ ዘመን እና ጋይንት ማረሚያ ቤቶች ላይ ጥቃት በማድረስ ከ5 ሺህ 689 በላይ ታራሚዎች እንዲያመልጡ ከማድረጉም በላይ በማረሚያ ቤት ላይ ከ123 ሚሊዮን 590 ሺህ 282 ብር በላይ ጉዳት አድርሷል ሲል መንግሥት ከሷል። (EN- ኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY