ቱርክ በሱማሊያ ነዳጅ ፍለጋ ልትጀምር ነው!! 

ቱርክ በሱማሊያ ነዳጅ ፍለጋ ልትጀምር ነው!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቱርክ ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ በሶማሊያ ግዙፍ የባህር ዳርቻ ላይ ዘይት ለማውጣት መቆፈር እንደምትጀምር የሶማሊያ የነዳጅ እና ማዕድን ሀብት ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተር መሀመድ ሃሺ አብዲ ‘አራበይ’ አስታወቁ።

 ዋና ዳይሬክተር መሀመድ ሃሺ አብዲ ‘አራበይ’ እንዳሉት ከ2025 መጀመሪያ ጀምሮ ባለው የባህር ላይ ጥልቅ የባህር ዘይት ቁፋሮ እንደሚጀመር የቱርክ ባለስልጣን የሰጡትን መግለጫ ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።

“ትክክል ነው፣ እና ከቱርክ ጋር የደረስነው ስምምነት መሰረት ወደ ባራዌ እና ሆቢዮ አውራጃዎች በሚገኙ የባህር ዳርቻዎች የመሬት ምርመራ ስራዎችን እና ቁፋሮዎች ይጀምራሉ “ብለዋል።

በቱርክ የኢነርጂ እና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አልፓርስላን ባይራክታር ባለፈው ሳምንት  በቱርኩ ኤን ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ (enኢትዮጵያ enኢትዮጵያ ነገ)

LEAVE A REPLY