Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ተጠናቀቀ፤ ስለሕግ የበላይነትና አፈጻጸም የተጠቀሰ ነገር የለም
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በተለያዩ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ የተስተዋሉ ድክመቶችንና ጠንካራ ጎኖችን በሚመለከት ሰፊ ውይይት በማድረግ መጠናቀቁን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ልዩ...
በግማሽ እውነት አገር አትድንም፤ የጠቅላዩ የፖርላማ ውሎ || ያሬድ ኃይለማርያም
የጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር አብይን የፖርላማ ንግግር ጊዜ ወስጄ ከአንዴም ሁለቴ ሰማሁት። ረዘም ያለ ሰዓት በወሰደው ንግግራቸው በርካታ መልእክቶችን እና አስደማሚ እውነቶችን ነግረውናል። ጠቅላዩ ከፖርላማ...
በድሬዳዋ ከተማ በተከሰተ ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት ጠፋ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ትናንት እሁድ በድሬዳዋ ከተማ ብሔርን የለየ ግጭት ተከስቶ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ቢቢሲ በስልክ ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች እንደሚሉት...
ጄፍ ፒርስና (ፕ/ር) አን ፊትዝ ጌራልድ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው
ካናዳውያኑ ፕ/ር ጄፍ ፒርስና አን ፊትዝ-ጌራልድር ለኢትዮጵያ እውነት ወግነው በመሞገት እያከናወኑት ላለው ሥራ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው።
የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ (ኢክናስ) የቶሮንቶ ቻፕተር አሸባሪው ሕወሓት...
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ ዩኒቨርሲቲ” ተባለ!
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በየአመቱ የዩኒቨርስቲዎችን ዓመታዊ ደረጃ የሚያወጣውና US News Global የተሰኘው የአሜሪካ ተቋም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን "የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚው ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ብሎታል።
US News Global...
የኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ || ተክለሚካኤል አበበ
ይህ ጽሑፍ ከስድስት አመታት በፊት ለንባብ የበቃ ሲሆን ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚድያ ሲንሸራሸር
ተመልክተን ውድ አንባቢያን ውይይት ታደርጉበት ዘንድ እንዲህ ለንባብ አቅርበነዋል ||ኢነዝክ||
የኛ ነገር፡ የተሸነፈ...
ሻረው፣ እንዴት እንዳመለጠ?! /በውቀቱ ስዩም/
ባለፈው ፣ተጠባባቂ ፓስተር ገመቹ ቸርች ካልወሰድኩህ ሞቸ እገኛለሁ አለኝ፤
" በውቄ እግዜርን ፍለጋ ላይ ነኝ ትል የለ?! ታድያ እግዜርን የምትፈልገው ረከቦት ጎዳና ዳር ቆመህ የሴቶችን...
ብልታቸው ላይ የውኃ ላስቲክ እንደተንጠለጠለባቸው ለፍርድ ቤት ካመለከቱ የፖለቲካ እስረኞች በጥቂቱ
/በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
☞ አድነው ተሾመ (ዛሬ ታኅሳስ 16/2010 ለ4ኛው ችሎት የተናገረ)
☞ ፻ ዐለቃ ጌታቸው መኮንን (አሁን በነጻ የተፈቱ ፤ ለፍርድ ቤቱ ሱሪያቸውን አውልቀው ያሳዩ)
☞...