Sunday, May 19, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

በአ/አ እየተሠሩ ስላሉ ፕሮጀክቶች መረጃ ለማግኘት የሚያስችል ማዕከል ተከፈተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ መረጃዎችን ማግኘትና ሐሳብ መስጠት የሚቻልበት የኪነ ህንጻ እና ከተማ ማዕከል መከፈቱን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት...

ካናቱ የገማውን አሳ በአርቲፊሻል ግምገማ /መስቀሉ አየለ/

ሲሳይ አጌና ያቀናበረውን የወያኔ ፓራዶክስ እያዳመጥኩ ነበር። በቡድን አባት ተከፋፍሎ እንደ ልጅነት ኳስ ጨዋታ በዚህ የመከራ ቀንበር በከበደበት ህዝብ ላይ ጢባጢቦ ስለሚጫወቱት የወያኔ ዘለፈቶዎች...

የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲቋቋም ፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽንን ለማቋቋም የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከሕግ...

ኢትዮጵያ በማይመጥኗት መሪዎች ብቻ ሳይሆን በማንመጥናት ዜጎችም ስለተወረረች ነው እዚህ የደረስነው

/መላኩ አላምረው/ ኢትዮጵያ... በማይመጥኗት መሪዎች ብቻ ሳይሆን... በማንመጥናት ዜጎችም ስለተወረረች ነው እዚህ የደረስነው። ማናችንም ይህችን ሀገር አንመጥናትም። ማናችንም በዚህች ሀገር ስም ለመጠራት ብቁ አይደለንም። ... ሁሉም... መንግስትም...

የካንጋሮው ፍርድ ቤት ወንጀለኞች ሲጋለጡ፣ አንደኛው ዳኛ የህወሃት አባል ነበሩ

/ሳዲቅ አህመድ/ የህዝብን ዉክልና ተቀብለው ህዝብና መንግስትን ለማስታረቅ የጣሩት የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ለመልካም ተግባራቸው ወሮታ እንዲሆን ህወሃት መራሹ ቡድን አስሮ አሰቃያቸው። የደረሰባቸው አካላዊ ስቃይ...

ትኩረት የተነፈገው የንግድና ኢኮኖሚው ዘርፍ | ይነጋል በላቸው

ብዙዎቻችን ብዙውን ጊዜ የምንጽፈውም ሆነ የምንናገረው ስለፖለቲካችን ነው፡፡ ስለወያኔ የቀድሞ አገዛዝና የግፍ ዶፍ አዘውትረን እናነሳለን፡፡ ስለ ለውጡ እንቅስቀሴና የጉዞ አቅጣጫ ነጋ ጠባ እናወሳለን፡፡ ሥጋታችንንና...

ትውልድ ለሰላም የተሰኘ ሀገር ዐቀፍ ንቅናቄ ዛሬ በይፋ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትውልድ ለሰላም የተሰኘ ሃገር 0ቀፍ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀመረ። ዘመቻው "የኢትዮጵያ ህዝቦች ድምፅ ለሰላም" የሚል መጠሪያ እንደተሰጠውም ታውቋል። ለዘመቻው ቅስቀሳ የሚሆነው በመላ ሃገሪቱ...

የትግራይ ክልል መስተዳድር የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በድሎናል ሲል አነጋጋሪ ደብዳቤ ጻፈ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የትግራይ ክልል መስተዳድር በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) ላይ የቅሬታ ደብዳቤ ፃፈ። የክልሉ  መንግስት ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ወይም ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) ዛሬ በፃፈው የቅሬታ...

ኢትዮጵያውያን በእስራኤል የጀመሩት ተቃውሞ ቀጥሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በእስራኤል ፖሊስ የተገደለው የወጣቱ ሰለሞን ተካ ሞት ያስቆጣቸው ኢትዮጵያውያን፣ በእስራኤል የጀመሩትን ተቃውሞ ቀጥለውበታል፡፡ ሰኞ ዕለት የጀመሩት የአደባባይ ሰልፍና ከፍተኛ ተቃውሞ እስከ ረቡዕ...

Poems