Wednesday, May 8, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ወቅታዊ ቃለ ምልልስ ከሻለቃ ዳዊት እና ዲማ ነግዎ ጋር

የቪኦኤዋ ጽዮን ግርማ በተለይ ባሳልፍንው ሳምንት በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋግነት በተጠራው የሁለት ቀናት ኮንፍረንስ ላይ ተጋባዥ የነበሩትን ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዎርጊስንና የቀድሞው ኦነግ ሊቀመንበር ኦቦ...

ኢትዮጵያ ከእንግዲህ ወዴት? /አበጋዝ ወንድሙ/

አገም ጠቀም ሲል ላለፉት አምስት አመታት ሲካሄድ የነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞና ትግል ፣ ብዙ መስዋአትነት አስከፍሎ፣ አንዳንድ የማይናቁ ድሎችን አስገኝቶ፣ ገዢውን ፓርቲ አስደንግጦና፣ በያዘው መንገድ...

ፀጉረ ልውጦች በፍራንክፈርት – (በልጅግ ዓሊ – ፍራንክፈርት)

እህ ዛዲያማ በአንድ ጎጆ እህ! አንድ ቁርንጮ ይነጠፍና እህ! አዋጅ በይፋ ይታወጅና እህ ! ሀይል ያደራጃል ደግሞ እንደገና እህ ዛዲየማ ! እህ ዛዲያማ! ምን ትለኛለህ ? ከየመንገዱ ሰብሰቦ ሲያስርህ አይደለም እንዴ ገድሎ ሊጥልህ ። ወለላዬ እነሆ ጀርመን...

በተለይ ለኦሮሞ ልሂቃን የተላከ ማስታወሻ (በነፃነት ዘለቀ)

መድሓኒት ከምን እንደሚሠራ አለማወቃችን በጄ እንጂ ብዙ ፈዋሽ መድሓኒቶች የሚቀመሙት ከመርዝና ብዙም ከማንወዳቸው ነገሮች ነው፡፡ ግን መዳን ስላለብን ሃኪምና ዐዋቂ እንድንወስዳቸው የሚመክሩንን የሚቀቡም ሆኑ...

ፉክክር፣ ብሔረተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ (ዩሱፍ ያሲን)

1. ኢትዮጵያ በለውጥ ዋዜማ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ቀጣይነት ሊኖረው የሚችል ሁኔታ አይደለም (Unsustainable) ሲባል ሰንበትበት ብሏል። አንድ ሓሙስ ቀረው እየተባለ መነገር የጀመረው ግን ከቅርብ...

ሰምሃር መለስ የገባት መተካካት – ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ! (ክንፉ አሰፋ)

የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው “የውይይት መድረክ” አዳዲስ ኩምክናዎችን ይዟል። ልደቱ አያሌውን በመሪ ተዋናይነት ያሳተፈውን ይህን አዲስ የበረከት...

ማለዳ ወግ… የትንሳኤው ቀን እስኪደርስ የጋዜጠኛው አበሳ! (ነቢዩ ሲራክ)

የብርቱው ጋዜጠኛ ተመስገን የአመክሮ መነፈግ! * ለተመስገን አመክሮ መታገድ ፣ መከልከል ምንም ማለት አይደለም * አሳሪዎች ግን ያላዩት እውነት አላቸው! ልክ የዛሬ ሁለት አመት...

በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሳይካተቱ የተረሱ አንቀጾች ( አሰፋ ዳሞቴ – ከአዲስ አበባ)

በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ውስጥ ሆነን ሁለተኛ ሣምንታችንን ያዝን፡፡ ዕድሜ ለዐዋጁ ገንዘቤም አፌም ዐረፉ፡፡ አሁን አፌን ሰብስቤ በጊዜ ወደቤቴ ከማምራቴ በፊት በየመሸታ ቤቱ እንደጣቃ ስቀደድ...

መንፈሳዊ ወኔና ሥልጣን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም – ከአዲስ አበባ)

ባለሥልጣኖቻችን ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን በጣም የናቋቸው ይመስላል፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውን ሁሉ ያውቃሉ፤ የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ያያሉ፤ የኢትዮጵያን ራድዮ ይሰማሉ፤ ባሎቻቸውና አባቶቻቸው የዛሬ ሳምንት የተናገሩትን...

ርጥቡ ሬሳ ደረቅ ያስነሳ (ይገረም አለሙ)

ዛሬ ጥቅምት አንድ ቀን 2009 ዓ.ም. ቀትር ላይ በሞት የተለዩንን ኢ/ር ኃይሉ ሻውልን ወደ ዘለዓለማዊው ቤት ለመሸኘት አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከሚገኘው ቅድስት ሥላሴ...

Poems