Tuesday, March 17, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የዘብር ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መላከ ምህረት ቆሞስ አባ የኔታ አክሊሉ አረፉ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከ55 ሺህ በላይ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትን ያፈሩት፣ የዘብር ገብርኤል ደብር አሁን ላለው እውቅና ግዙፍ መንፈሳዊ ትሩፋት ያበረከቱትና በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ...

በአሜሪካ፣ በእንግሊዝ፣ በግብፅ፣ በሱዳንና አውሮፓ ህብረት ላይ ነገ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ይካሄዳል!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ነገ አርብ ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ በሚገኙ የተመረጡ ኤምባሲዎች ደጃፍ፣ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የታቃውሞ ሰልፎች የሚካሄዱ ሲሆን፣...

ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 46 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7፣ 61 ሰዎችን ጭኖ ወደ ባህር ዳር ይጓዝ የነበረ 'ታታ' የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከቅጥቅጥ አይሱዙ ጋር፣ ዛሬ ጠዋት...

እያንዳንዳቸው 64 ሲም ካርዶችን የሚይዙ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች ተያዙ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሀዋሳ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኩል ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች መያዙን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ሁለቱ የቴሌኮም...

የግድቡ ግንባታ 80 በመቶ መድረሱና ሲጠናቀቅም የቀጣናውን ኢኮኖሚ እንደሚያስተሳስር ተገለጸ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ አስተባባሪ ምክር ቤት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፣ በህዳሴው ግድብ የግንባታ ሂደት...

“የኢትዮጵያ ሳምንት” እና “ኢትዮጵያን እናልብሳት” የተሰኙ መርኃ ግብሮች መካሄድ ጀመሩ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 16/2013 ዓ.ም ድረስ፣ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት "የኢትዮጵያ ሳምንት" የተሰኘ መርኃ ግብር ትናንት ተከፍቷል። በአዲስ አበባ የወዳጅነት...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ተሸለመ! የቡናው አቡበከር ናስር የጎል ሪከርድ ሰበረ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና:- የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ...

5 የመንግስት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ!

- ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ደህንነት የሚጠብቁ አጃቢዎች ተመረቁ! ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የምዕራብ ወለጋ ዞን ጸጥታ ቢሮ የቀድሞ ኃላፊን ጨምሮ አምስት የመንግሥት ሠራተኞች በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው...

በትግራይ ወታደራዊ ኃይሎች የሰብዓዊ ድጋፉን ማደናቀፋቸውና ተመድ እና ኢሰመኮ ምርመራ እንደሚጀምሩ ተገለፀ!

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳዮች ከፍተኛ ተወካይ ጆሲፕ ቦሬል እና በህብረቱ የቀውሶች አያያዝ ኮሚሽነር ያኒዝ ሌናርቺች፣ በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ተደራሽነት ላይ...

Poems