Amharic Posts
Home Amharic Posts
በባህርዳር በግለሰብ ቤት የተደበቀ 11 በርሜል ነዳጅ በቁጥጥር ሥር ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባህር ዳር ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 11 በርሜል ነዳጅ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባህር ዳር ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ጥር 25/2013 ዓ.ም ከሕዝብ በደረሰ ጥቆማ...
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!
ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በአገራችን ውስጥ እስካሁን የተካደው ኢትዮጵያዊ ዜግነት ተገቢውን እውቅና እንዲያገኝ፣ ዜግነት የፖለቲካችን ማዕከል እንዲሆን የሚያስችል መሰረታዊ የትርክት ለውጥና የመዋቅር ክለሳ እንዲደረግ...
በዶ/ር አቢይ የድጋፍ ሰልፍ አብን ከኦነግ ሸኔ እኩል ሲወገዝ ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ሕዝብ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ በኦሮሚያ ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ድጋፍ በተካሄደው ሰልፍ ላይ በአደባባይ ተወገዘ።
"በጨለመባቸዉ በአብን፣ በኦነግ ሸኔ እና በጽንፈኞች ምክንያት...
የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶች ይፋ ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶችን ዛሬ ይፋ አደረገ፡፡
በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ከጥር 13 እስከ ጥር...
ዶ/ር ዐቢይ ከአንጌላ ማርኬል ጋር ተወያዩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ መወያየታቸው ተሰማ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጠናዊና ዓለም ዐቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስስር...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ2ኛ ዙር ዝግጅት 28 ተጫዋቾችን ጠራ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ።
የኢትዮጵያ ወንዶች...
125 ከተሞች በስድስት ወር የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ፍትሀዊ ተደራሽነት እና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተለያዩ ሥራዎች እያከናወንኩ ነው አለ።
ተቋሙ ባለፉት ስድስት ወራት...
የሲሚንቶ ዋጋ መናር የኮንስትራክሽኑን ዘርፍ በእጅጉ ጎድቶታል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናር በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ሁለንተናዊ ቀውስ ከመፍጠሩ ባሻገር ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ምክንያት ሆኗል ተባለ።
በአሁኑ ወቅት በተለይ በሲሚንቶና በአርማታ...
ለመምህራን ይከፈል የነበረው የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺሕ ብር ተሻሻለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በከተማዋ በሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚያስተምሩ መምህራን ይከፍል የነበረውን የቤት ኪራይ አበል ማሻሻሉ ተሰማ።
መንግሥት በከተማው ትምህርት ቤቶች...
አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በድሬደዋ የሚገኙ የፀጥታ ተቋማትን ሸለመች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ አካላት የእውቅናና የምስጋና ሽልማት አበረከተች፡፡
ከዐሥር ቀን በፊት...































