Amharic Posts
Home Amharic Posts
በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ አደን አየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት ገለጸ።
"በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብት...
21 ሺኅ መኖሪያ ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለ97 ተመዝጋቢዎች በዕጣ ይከፋፈላል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋዊ ትዊተር ገጻቸው፤ በሕገወጥ መንገድ የተያዙና ዝግ ቤቶች ለተመዝጋቢዎች እንደሚሰጥ አሰታወቁ።
በዚህም መሰረት 21 ሺህ 695...
በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሠራ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተሠራ እንደሚገኝ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ።
"በኤርትራ ስደተኞች ላይ ችግር እንደደረሰ ተደርጎ የሚናፈሰው...
ባልደራስ፣ አብን እና መኢአድ ጥምረት ለመፍጠር ከስምምነት ደረሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዮ ምርጫ ላይ ተወዳዳሪ ከሆኑት ድርጅቶች መካከል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና መኢአድ (መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት) ጥምረት ሊፈጥሩ...
ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት! || ጠ/ሚ አብይ አህመድ
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
ክቡራትና ክቡራን
ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት። ሐሳባችን፣ ሥራችንና ንግግራችን ሁሉ ታላቅነቷን የሚመጥን መሆን ቢችል መልካም ነው። ካልሆነ በኢትዮጵያ ሚዛን ተመዝነን እንቀልላለን። ኢትዮጵያ መዝና...
ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት እነ ስብሐት ነጋ ለየካቲት 5 ተቀጠሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ስብሐት ነጋን ጨምሮ ዶ/ር ሰለሞን ኪዳኔና ሌሎችም ከፍተኛ የቀድሞ የሕወሓት ሹማምንት ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ...
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም እና ወ/ሮ ሙሉ ገ/እግዚአብሔር ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሒም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
በተመሳሳይ የክስ መዝገብ የቀድሞ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባልና የትራንስፖርት...
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጁንታው የፈፀመውን ወንጀል የሚያሳይ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የትህነግ ቡድን ህግን በመጣስ ብሎም ሀገርን በመካድ የፈፀመውን ወንጀል የሚያሳይ የምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርጓል።
በመቐለ፣ በማይካድራ እና በሌሎች አካባቢዎች...
ኢትዮ-ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የ500 ሚሊዮን ብር ሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በገበታ ለሀገር ለሚለሙት ኮይሻ፣ ጎርጎራ እና ወንጪ ፕሮጀክቶች የ500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን ኢትዮ ቴሌኮምጨበማህበራዊ ገጹ አስነብቧል።
የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት...































