Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህወሓት ላይመለስ መደምሰሱን መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት የጥፋት ቡድን ላይመለስ መደምሰሱን የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትሩ በህወሓት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻው ወቅት ዕጅ...

በአዲስ አበባ ለተማሪዎች 400 ሺሕ ጥንድ ጫማ እየተመረተ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች የሚቀርብ 400 ሺሕ ጥንድ ጫማ እየተመረተ ነው ተባለ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ለመንግሥት ትምህርት ቤት ተማሪዎች...

ህገ ወጥ መሬት እና ቤቶቹን ለነዋሪዎች እንደሚያከፋፍል አ/አ መስተዳድር ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተደረገ ጥናት ተገኙ የተባሉትን ህገ ወጥ መሬቶች እና ቤቶች ለነዋሪዎች እንደሚያከፋፍል ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ። በከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ...

ታመዋል የተባሉት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በይፋ ለሕዝብ ታዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰሞኑን ሐሰተኛ ወሬ ተከትሎ የጤንነታቸው ጉዳይ አነጋጋሪ የነበረው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በቴሌቪዥን አማካይነት ለሕዝብ በይፋ ታይተዋል። ጠቅላዮ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በአንድ ግለሰብ አማካኝነት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ባንክ ሊገባ የነበረ 29 ሺሕ ሐሰተኛ ባለ ሁለት መቶ...

ሱዳን የያዘችውን መሬት እንደማትለቅ ድጋሚ አረጋገጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን መልሳ የያዘችውንና በወረራ የተቆጣጠረችውን ከኢትዮጵያ የሚያዋስናትን ቦታ እንደማትለቅ አስታወቀች። "ሱዳን ከአልፋሻጋ ይዞታ ቅንጣት ታህል እንደማትሰጥ ሜጀር ጀነራል ሀይደር አልቲራፊ አረጋግጠዋል። ለወታደራዊ ኃይል...

ኢትዮጵያ ለ64 ቀናት ኢንተርኔት በማቋረጧ 113 ሚሊዮን ዶላር አጣች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት መገባደጃ አንስቶ ለ1 ሺኅ 536 ሰዐታት ወይም 64 ቀናት የኢንተርኔት አገልግሎት ማቋረጧን ተከትሎ 111.3 ሚሊዮን ዶላር አጥታለች ተባለ። የሀገራትን ኢንተርኔት...

በትግራይ ሲዋጉ እና ሲያዋጉ የነበሩ 18 መኮንኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጁንታው ታጣቂ  ኃይል ጋር ተሰልፈው ከመቀሌ እስከ ቆላ ተንቤን ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ጸጥታ ኃይሎች የጋራ አሰሳና...

የወጋገን ባንክ የቀድሞ ፕሬዘዳንት አቶ አባይ መሀሪ ተከሰሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትህነግ አባላት ያቋሙት እና አብዛኛውን ሼር የተቆጣጠሩበት ወጋገን ባንክ የቀድሞ ፕሬዘዳንት ታሰሩ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዋና ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ ስምንት የባንኩ...

የኤርትራ ወታደሮች በአስቸኳይ ከትግራይ እንዲወጡ የአሜሪካ መንግሥት አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ እየካሄደ ያለውነ ግጭት ተንተርሶ  ዝርፊያዎች፣ መደፈሮች፣ እንዲሁና በስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ ጥቃቶችና ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተለየዩ ወገኖች እየደረሱ መሆናቸውን ሪፖርቶች...

Poems