Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የራሴን ሕንጻ ልገነባ ነው ማለቱ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የራሱንና የተጠሪ ተቋማቱን በአንድ ቦታ ለማሰባሰብ የሚያስችል የጋራ ሕንጻ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።
ሁለት ሄክታር መሬት ከጉለሌ ክፍለ ከተማ...
በአፋር ክልል የ71 ባለ ሀብቶች ፍቃድ ተሰረዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሠማሩ የ71 ባለ ሀብቶችን ፍቃድ መሰረዙን የአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።
ባለሀብቶቹ ከአራት አመት በፊት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ለመሰማራት ፍቃድ...
በቄለም ወለጋ ዞን 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚያ ፖሊስ በቄለም ወለጋ ዞን በወሰደው የሕግ የበላይነት ማስከበር እና ሰላምን የማረጋገጥ ሥራ 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ተነገረ።
በዞኑ አንፍሎ...
ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 50 ሚሊዮን በላይ ደርሷል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ሥድሥት ወራት ያሉትን የደንበኞች ቁጥር 50 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ይህ የደንበኞች...
የቡና እና የሰሊጥ የውጪ ንግድ ከፍተኛ ቅናሽ አስመዘገበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሐምሌ 2012 እስከ ታህሳስ 2013 ባሉት ሥድሥት ወራት ከሰሊጥ ቡና እና ቦሎቄ የውጭ ንግድ የተገኘው ገቢ አነስተኛ ነው ተባለ።
ገቢውካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር...
የጃዋር ቤተሰቦች በለበሱት ቢጫ ልብስ ምክንያት የዛሬው ችሎት ተቋረጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፀረ ሽብርና ሕገመንግሥታዊ አንደኛ ችሎት ዛሬ ማለዳ የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሊቀበል ቀጠሮ ቢይዝም ሆን ብለው...
አራት ዲፕሎማቶች የትግራይ ሁኔታ አሳስቦናል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ሕብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካዮችን ጨምሮ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በትግራይ ያለው ሁኔታ ያሰጋናል አሉ።
በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል በትግራይ ክልል እየተወሰደ ያለው ሕግ...
በአዲስ አበባ 323 ባለቤት አልባ ሕንፃዎች ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገ ባለቤት አልባ 323 ሕንጻዎች መገኘታቸውን ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ።
የሕንፃዎቹ ባለቤት እኔነኝ ብሎ የቀረበ የለም ያሉት የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አዳነች...
አቶ ክቡር ገና እና ዶ/ር በፍቃዱ ደግፌ ኢዜማን ወክለው በቀጣዮ ምርጫ ይወዳደራሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በርካታ በሳል ፖለቲከኞችን ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለሥድሥተኛው ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ ቀጥሏል።
የታከለ ኡማ አስተዳደር በተረኝነት ፖለቲካ መንፈስ...
በመቀሌ የአሮጌው የብር ኖት በአዲስ መቀየር ማብቃቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መቀሌን ጨምሮ ቅያሬው ከተጀመረ 14 ቀናት ባለፋቸው የትግራይ ከተሞች ሲሰጥ የነበረው የብር ቅያሬ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ መቋረጡን ብሔራዊ ባንክ ገለጸ ፡፡
ዘግይተው ሥራ የሚጀምሩ...































