Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ለኢትዮጵያ እና ሱዳን የጋራ ድንበር ጥበቃ አውሮፓ ሕብረት 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዮሮ ድጋፍ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ህብረት ለቦማ-ጋምቤላ የብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ፕሮጀክት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ተሰማ። ሕብረቱ የምስራቅ አፍሪካ በይን መንግሥታት /ኢጋድ/ በደቡብ ሱዳን...

በጋምቤላ ታዳጊዎች ሕፃናት ኦነግ ሸኔ ናችሁ በሚል ታስረው መደብደባቸው ተጋለጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል ያለው የሰብኣዊ መብት አያያዝ በእጅጉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ። በክልሉ የታሳሪዎች አያያዝ ሊሻሻል ይገባል ያለው ኮሚሽኑ ...

በርካታ የትህነግ የጦር መኮንኖች እጅ መስጠት እንደሚፈልጉ በደብዳቤ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ረቡዕ ዕለት ለመከላከያ እጅ የሰጡት ሁለቱ የጁንታው ጀነራሎች  ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ መግባታቸው ታወቀ። ለመከላከያ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ሁለቱን ጀነራሎች ጨምሮ አንድ...

750 የህወሓት ልዮ ኃይል፣ ፖሊስ እና ሚሊሺያ አባላት ዳግም ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቁጥራቸው ከሠባት መቶ ሃምሳ በላይ የሆኑ የቀድሞው የህወሓት ልዮ ኃይል፣ ፖሊስ እና ሚሊሺያ አባላት ወደ ከስልጠና በኋላ ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጅቱ ተጠናቋል...

በቻይና ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ማብራሪያ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣  በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር ግጭት እንዲሁም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ጉዳዮች ላይ...

ፕ/ት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል "አሙጃኤ” መርሀ ግብር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡት ሴት መሪዎችን ማበረታታቸው ተሰማ። ማዕከሉ ከተለያዩ የአፍሪካ...

ታመዋል የተባሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዮ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጸና መታመማቸው ሲነገር የዋለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ እና የሚናፈሰው ወሬም ሐሰተኛ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር...

በእነ ጃዋር ላይ ከቀረቡት ዐሥር ክሶች ፍርድ ቤቱ ሥድሥቱን ውድቅ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት እነጃዋር መሐመድ ላይ ከቀረቡት ዐሥር ክሶች መካከል ፍርድ ቤቱ ሥድሥቱን ዛሬ ውድቅ አድርጓል። ጽንፈኛ የኦሮሞ...

በታንዛንያ እስር ቤቶች የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በታንዛንያ እስር ቤቶች የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ በታንዛንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ ይፋ አደረጉ። በእስር ቤቶቹ የሚገኙ 1 ሺኅ 800 ኢትዮጵያውያንን...

Poems