Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

እጬዎችን ፊርማ እንዲያሰባስቡ የሚያስገድደው ህግ ለእዚህ አመት እንዲቀር ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተመራጭ እጩዎቻቸው የድጋፍ ፊርማ እንዲያሰባስቡ የሚያስገድደው ህግ በዚህ ዓመት እንዲቀር ጥያቄ ቀረበ። ይህንን ጥያቄውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት...

በአዲስ አበባ በየመንደሩ የሚገኙ ሱቆች እና መደብሮች እየተዘጉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከወሰን ውጪ አልፈዋል፤ መንገድ ዘግተዋል በተባሉ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዮ መንደሮች በሚገኙ ሱቆች እና መደብሮች ላይ ሰሞኑን እርምጃ እየተወሰደ ነው ተባለ። የከተማዋ የደንብ...

አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፍተኛ የሆነ የታጣቂዎች ጥቃት በሚፈጸምበት በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። እርምጃ ከተወሰደባቸው አምስት የሸኔ አባላት በተጨማሪ...

ትግራይ እንዴት ሰነበተች? (ክፍል 3) || በተስፋለም ወልደየስ

የውቅሮ እና ዕዳጋ ሐሙስ የወፍ በረር ቅኝት ድንገት ከእንቅልፌ ባነንኩ። ተከታታይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ የሰማሁ መስሎኛል። “በህልሜ ነው በእውኔ?” የሚል ጥያቄ ለራሴ አቅርቤ ሳልጨርስ ተከታታዩ...

ሁለት የህወሓት ዋነኛ ጀነራሎች እጅ ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የህወሓት አባል የሆኑ፣ በትግራይ ክልል በመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት የፈጸመውን ቡድን ሲመሩ የነበሩ ሁለት ጀነራሎች እጅ መስጠታቸው ተሰማ። ለመከላከያ ሠራዊቱ በሰላም እጅ የሰጡት...

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አልፈልግም አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን ሽግግር መንግሥት ፕሬዝዳንት የሆኑት ሌፍተናንት ጀነራል አል ቡርሀን ሀገራቸው ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት ከአገሪቱ ከፍተኛ...

125ኛው የአደዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ኩራት የሆነው125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ ከመገናኛ ብዙሓን ሓላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ። የዘንድሮው በዓል "አድዋ የኅብረ ብሔራዊ...

ኢትዮ ቴሌኮም ካፒታሌ ከ40 ቢሊዮን ወደ 400 ቢሊዮን አሻቅቧል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተፈቀደ ካፒታሉ ከ40 ቢሊየን ወደ 400 ቢሊየን ማደጉን ገለጸ። ያለኝ ቋሚ ሀብት ዋጋው ምን ያህል እንደሆነ አውቄያለሁኝ በማለት የተናገረው ኩባንያው፤ በቀጣይ የኩባንያው...

በዜጎች ግድያ ላይ እጃቸውን ያስገቡ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ፓርላማው ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዜጎች ላይ እየደረሰ ላለው ጥቃት እና ማባሪያ ላጣው ግድያ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸውን ያስገቡ የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች ላይ ፖለቲካዊ...

በአዲስ አበባ 25 ያልተፈቀዱ በዓላት ምክንያት ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ እስከ 25 የሚደርሱ ያልተፈቀዱ በዓላት በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ጭምር እየተከበሩ መሆናቸው ተሰማ። በዓላቱን ተገን በማድረግ ገቢ የሚሰበስቡ ትምህርት ቤቶች እና መምህራን...

Poems