Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ምርጫ ቦርድ የመቀመጫ እና የምርጫ ክልል ለውጦችን አልቀበልም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ የክልል እና የከተማ መስተዳድሮች የመቀመጫ እንዲሁም የምርጫ ክልል ለውጦች እንደማይቀበል ገለጸ። የመቀመጫ እና የምርጫ ክልል ለውጦችን በማከናወን በዚያ...

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በመያዝ የተከሰሱት አቶ ልደቱ አያሌው በፍርድ ቤት ነፃ ተባሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለፉት ወራት በተለያዮ ጉዳዮች ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ። አቶ ልደቱ ህገወጥ መሳሪያ ይዞ መገኘት...

ኢትዮጵያን ከአሰብ ወደብ ጋር የሚያጣምረው መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያጣምረው የሜሎዶኒ መገንጠያ ፣ ማንዳ - ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ነገ በይፋ ይጀመራል ተባለ። የሜሎዶኒ መገንጠያ - ማንዳ...

ኢትዮጵያ በወታደራዊ አቅሟ ከአፍሪካ ሥድሥተኛ ሆነች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በየዓመቱ የሀገራትን ወታደራዊ አቅም ይፋ በሚያደርገው ዓለም ዐቀፍ ተቋም ኢትዮጵያ ዘንድሮ ከአፍሪካ ሥድሥተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል። ግብፅ ከአፍሪካ ቀዳሚ ስትሆን አልጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣...

የቀድሞው ሜቴክ ወደ አትራፊነት ተሸጋግሪያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህወሓት/ ኢሕአዴግ አመራር ለከፍተኛ ኪሳራ የተዳረገው የቀድሞው ሜቴክ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ 14 ሚሊየን ዶላር በላይ ከወጪ ንግድ አግኝቻለሁ አለ። የብረታ ብረት እና...

በአፋር ክልል አሳሳቢ የሆነ የአንበጣ መንጋ ተከሰተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፋር ክልል ከፍተኛ የሆነ የአንበጣ መንጋ መከሰቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ግብርና ቢሮ የበረሃ አንበጣ መከላከል ግብረ-ሃይል አስተባባሪ ዶክተር አያሌው ሹመት አፋምቦ፣...

በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ያደረጉ ኮለኔል ፍርድ ቤት ቀረቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም መረጃ አቀብለዋል የተባሉት የምስራቅ ዕዝ 12ኛ ክፍለ ጦር ሓላፊ ኮሎኔል ምሩፅ ወ/አረጋይ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተከሳሽ ድርጊቱን...

በትግራይ በመቶ ሺኅዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ለረሃብ መጋለጣቸውን ሾልኮ የወጣ ማስታወሻ አጋለጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወደ ቀደመ ሰላሟ መመለስ ባልቻለችው ትግራይ ክልል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ምክንያት ለሞት ሊዳረጉ ይችላሉ ተባለ። ከእርዳታ ሠራተኞች ጋር ከተደረገ ስብሰባ ላይ ...

ምርጫ ቦርድ የክልል መንግሥታትን ትብብር ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሥድሥተኛውን ሀገራዊ ምርጫ እያዘጋጀ የሚገኘው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጸጥታን ማረጋገጥ እንዲሁም የምርጫ ክልል እና የዞን ቢሮዎችን ከፍቶ ወደ ሥራ ከመግባት ጋር...

Poems