Amharic Posts
Home Amharic Posts
በጎንደር ለጥምቀት በዓል 500 ሺሕ እንግዶች ይገኛሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጎንደር ከተማ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል 500 ሺሕ እንግዶች ይጠበቃሉ ተባለ።
በስፌራው በየዓመቱ ጥር 10 ቀን የሚከበረውን የከተራ በዓል...
ለጠቅላላ ሐኪምች የተሰጠው ፈተና ጥያቄ ተሰርቆ መውጣቱ እያነጋገረ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ለጠቅላላ ሐኪሞች የተሰጠው ፈተና ጥያቄ አስቀድሞ መውጣቱ አነጋጋሪ ሆነ።
ከቀናት በፊት ለጠቅላላ ሐኪሞች የተሰጠው የብሔራዊ ስፔሻሊስት ፈተና ዘርፈ ብዙ ችግር አለበት ያለው...
የአዲስ አበባ ላዳ ታክሲዎች በዘመናዊ ታክሲ ሊቀየሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ባለሥልጣን የላዳ ታክሲዎችን በዘመናዊ መኪኖች ለመቀየር ከታክሲ ማህበሩ ጋር ውይይት አደረገ።
የከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! || ጠ/ሚ አብይ አህመድ
የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል መሁኑን ነው።
ሁሉን ቻይ፤ ሁሉን...
ትግራይ እንዴት ሰነበተች? – (ክፍል 2) || በጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ
አረፋፍጄ ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁት። ትላንት አመሻሽ ላይ በነበርኩበት የኮፊ ሃውስ በረንዳ ላይ ወደተዋወቅሁት ወጣት ደወልኩ። ካረፍኩበት ሆቴል አቅራቢያ ቁርስ ቤት አገኝ እንደሁ እንዲጠቁመኝ ነበር...
አባይ ወልዱ እና ዶ/ር ሰለሞን ኪዳኔ በአእምሮ ጭንቀት ሕመም ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትግራይ ውስጥ እጅግ አሳፋሪ በሆነ መልኩ የተያዙት የቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አባይ ወልዱ በጠና ታመው ጦር ኃይሎች ሆስፒታል መተኛታቸው ተሰማ።
ለጉዳዮ ቅርበት...
እነ ስብሐት ነጋ የቀረበባቸውን ክስ አልፈጸምንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ አስረዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትግራይ ውስጥ ተይዘው ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ የተደረጉት ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች የቀረበባቸውን ክስ አልፈጸምንም ሲሉ ካዱ።
ትናንት ፍርድ ቤት ከቀረቡት ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች...
የከተራ እና ጥምቀት በዓልን በሰላም ለማክበር በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል በቂ ፀጥታ ተመድቧል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበሩት የከተራና የጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ የፌዴራል፣ የክልል፣ የአዲስ አበባና የድሬደዋ ፖሊስ...
በትግራይ ክልል በቀጣዮቹ ሳምንታት ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ትምህርት ለማስቀጠል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ ተሰማ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፣ በክልሉ የተደረገውን የህግ ማስከበር ተከትሎ...
ትግራይ እንዴት ሰነበተች – ክፍል 1 || በጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ
የፈዘዘችው እና ያኮረፈችው መቐለ
ወደ መቐለ ለመጓዝ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እየሄድኩ ነው። ወደ ከተማይቱ በየዕለቱ ይደረግ የነበረው የአውሮፕላን በረራ እንደገና ከተጀመረ ገና ሶስተኛ ቀኑ...































