Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትግራይ ሰሞነኛ ውጥረት የውጭ ምንዛሬን ዋጋ በእጅጉ ሰቅሎታል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ የተከሰተውን ሰሞነኛ ችግር ተከትሎ ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት በእጅጉ መጨመሩንና የውጭ ምንዛሪም ጣራ መንካቱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ይፋዊ የባንክ ግብይት መሰረት አሁን አንድ...

ሱዳን ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት የአል ቀድሪፍ ግዛት የአየር በረራ እንዳይካሄድ አገደች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን የድንበር ወረራ ያካሄደችው ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ምሥራቃዊው የአል-ቀዳሪፍ ግዛት ላይ ማንኛውንም የአየር በረራ እንዳይካሄድ ማገዷ ተሰማ። በሀገሪቱ ምሥራቃዊ ክፍል የአል ቀዳሪፍና...

የጁንታውን ውድቀት ለማመን የተቸገረ ብዙ የትግራይ ሰው መኖሩን ነቢዮ ስሁል ሚካኤል ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጁንታው አመራሮች እና ስትራቴጂስቶች መያዝ ለትግራይ ህዝብ ትልቅ የነፃነት ተስፋ ያነገሰ መሆኑን የትግራይ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሁል...

ሱዳን ከግብፅ ጋር በፈጠረችው ጥምረት ከወዳጅ ሀገር የማይጠበቅ ተግባር እየፈጸመች ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደሚጠቅማት ብታውቅም፣ ከግብፅ ጋር በፈጠረችው ጊዜያዊ ፖለቲካዊ ጥምረት ምክንያት ከወዳጅ አገር የማይጠበቅ ተግባር በኢትዮጵያ ላይ እየፈፀመች መሆኑ...

በመተከሉ ጥቃት የ2 አመት ሕጻንን ጨምሮ ከ80 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰማኮ ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ከበቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በታጣቂዎች የተገደሉት ንጹሐን ዜጎች ቁጥር ከሰማኒያ በላይ መሆኑን እንዳረጋገጠ የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ። በመተከል ዞን፣ በደባተ...

ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሃዬ፣ አስመላሽ ወ/ ሥላሤን ጨምሮ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የከሀዲው የህወሓት ዋነኛ መሪ የሆኑት  አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ (ዐይነ ስውሩ)፣ አቶ አባይ ፀሐዬን ጨምሮ በርካታ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ። የመከላከያ ሠራዊት...

መከላከያ እርምጃ ወስጃለሁ ባለበት መተከል አሁንም 120 ንጹሃን ዜጎች ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፍተኛ የሆነ የመከላከያ ሠራዊት እና የሀገሪቱ የጦር ሹማምንቶች ይገኙበታል በተባለው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃቶች አሁንም የሰዎች ህይወት እየጠፋ...

እነ እስክንድር ነጋ ላይ የሚቀርቡ ምስክሮች ቃል ከጥር 26 ጀምሮ መሰማት እንዲጀመር ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በጥር ወር መገባደጃ ላይ በእነርሱ ላይ የሚቀርቡ ምስክሮችን መስማት እንዲጀመር ፍርድ ቤቱ ወሰነ። "በቅድሚያ...

በኢትዮጰያ በሀያ አመታት ሃምሳ የሳተላይት ተቋሞችን ለመገንባት ታቅዷል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት በቀጣዮቹ ዓመታት በርካታ የሳተላይት ተቋሞችን የመገንባት እቅድ ገለጸች። ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 20 ዓመታት ከ50 በላይ የሳተላይት ኢንደስትሪያል ፓርኮች እንደምትገነባ የገለጸው...

“እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” የተሰኘ ንቅናቄ በአዲስ መልክ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ በድጋሚ መባባሱን እና መዛመቱን ተከትሎ ለሕብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር ያስችላል የተባለ "እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ" የተሰኘ የሚል ንቅናቄ በአዲስ መልክ...

Poems