Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

እድሜ ጠገቡ የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት ሊደረግለት ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእጅጉ ያረጀው የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ሥራ ለማከናወን ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን፣ የማማከርና የቁጥጥር አገልግሎቱን ከሚያከናውነው ዮናስ...

ኢትዮጵያ ከንግድ ዓውደ ርዕዮች ታገኝ የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር ኮሮና እንዳሳጣት ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ዋና መዲናዋን አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዮ ሥፍራዎች ታዘጋጃቸው ከነበሩ የንግድ ዓውደ ርዕዮች በዓመት ታገኝ የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር ማጣቶ ተነገረ። ሀገሪቱ በኮቪድ...

ሱዳን ከፍተኛ ጦር ወደ ድንበር አካባቢ ማስጠጋቷን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የይገባኛል ውዝግብ በተቀሰቀሰበት ድንበር አካባቢ ሱዳን ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ማድረግ መቀጠሏን እና ጦሯንም በከፍተኛ ሁኔታ እያስጠጋች መሆኗን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። "ሱዳን...

የኦሮሚያ ብልፅግና በቅርስነት የተመዘገበውን መኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ አፈረሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ መኖሪያ ቅርስ እንደሆነ እየታወቀ የኦሮሚያ ብልፅግና ቤቱን እንዳፈረሰው ተሰማ። የቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን ከፍተኛ ሓላፊዎች ቅርስ ፈረሳውን ለማስቆም ወደ መኖሪያ...

በአዲስ አበባ የቤተ ክርስቲያን የሆኑ 12 የጥምቀት ማክበሪያ ቦታዎች የወሰን ጥያቄ አለባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ የጥምቀት በዓል የሚከበርባቸው አብዛኞቹ ስፍራዎች የወሰን ጥያቄ ያለባቸው መሆኑ ተነገረ። በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ይዞታቸው የኢትዮጵያ...

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዮ ሀገራት እየተከሰተ ያለው አዲስ የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ አስፈላጊው ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በደቡብ አፍሪካ፣ በናይጄሪያ፣ አሜሪካ፣ በእንግሊዝ ሃገር...

በአዳማ ከተማ ነጋዴዎች ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እየተፈጸመብን ነው አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዳማ ከተማ የሚገኙ በተለያየ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ የተመረጡ ነጋዴዎች ከቫት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የገንዘብ ጥቃት እየተቀጣን ነው አሉ። "ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)...

የኃየሎምን ሚስት አፍኖ የወሰዷትና በመጨረሻም ገደል ያስወረወሯት አቦይ ስብሓት መሆናቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ነባር ታጋይ የነበረው የጀነራል ኃየሎም አርአያ ባለቤት የሆነችው አልጋነሽ  በመቀሌ ከተማ ያሳፈነው እና በመጨረሻም ወደ ገደል ተወርውራ እንድትገደል ያዘዘው ስብሓት ነጋ...

እነ አባይ ወልዱ ማይቀንጥል ላይ ሲያዙ በፍርኃት ልብሳቸው ተበላሽቶ እንደነበር ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች ከየተደበቁበት ሲያዙ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን እንዳይገድሏቸው መመጸናቸው ታወቀ። ቀደም ሲል የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት እና የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት...

በምዕራብ ወለጋ ስምንት የኦነግ ሸኔ አባላት መገደላቸው ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ወለጋ ዞን ስር ባሉ ወረዳዎች ውስጥ በተደረገው የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሥራ ስምንት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ። ከዚህ በተጨማሪ ሥድሥት...

Poems