Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአማራ ክልል ሲሚንቶ ሲሚንቶ አቅራቢ የልማት ድርጅቶች ሓላፊነታቸውን አልተወጡልኝም አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ክልል ሲሚንቶ ከፋብሪካዎች ተረክበው እንዲያቀርቡልኝ ከተመደቡ 37 የልማት ድርጅቶች እና ወኪሎች በትክክል ሓላፊነታቸውን እየተወጡ ያሉት ሠባቱ ብቻ ናቸው ሲል ገለጸ።
በሲሚንቶ ምርት...
ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የጅቡቲ የመጨረሻውን እና ከፍተኛውን ወታደራዊ ኒሻን ተሸለሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ብርሃኑ ጁላ ከጂቡቲ መከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼህ ኢብራሂም የሃገሪቱን የመጨረሻ ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን መሸለማቸው ተነገረ።
በኒሻን ማልበስ...
በትግራይ ሁሉም ቦታዎች አስቸኳይ የእርዳታ አቅርቦት መስመር እንዲመቻች አውሮፓ ሕብረት ጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት መስመር እንዲመቻች የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊስ ሓላፊ ጠየቁ።
የእርዳታ ድርጅቶች ከጥቂት ቀናት ወዲህ የክልሉን አንዳንድ...
ባልደራስ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ጥቅም ማስጠበቅ ዋነኛው አጀንዳው መሆኑን ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመጪው የግንቦት በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ከሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የአዲስ አበባና የነዋሪዎቿን ጥቅም ማስከበር ዋነኛ አጀንዳዬ ነው እያለ...
ዛሬ በአዲስ አበባ የተካሄደው ታላቁ ሩጫ በሰላም ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው ታላቁ ሩጫ ዛሬ ተካሂዶ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
20ኛውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ያስጀመሩት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ...
ስዮም መስፍን “ገርገልታ” በሚባለው ቦታ ከእነአጃቢዎቹ በመከላከያ ሠራዊት ተከቧል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ዋነኛ ፈላጭ ቆራጭ መሆኑ የሚነገርለት አቶ ስዮም መስፍን ያለበት አካባቢ ሙሉ ለሙሉ መከበቡ ታወቀ።
ገርአልታ ተብሎ በሚጠራውና ከመቀሌ ድንበር 18 ኪ/ሜትር፣ እንዲሁም...
የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሓላፊ እጇን ለመከላከያ ሰጠች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት ለከፍተኛ ፕሮፐጋንዳ ዘመቻ የሚጠቀምበት የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮን በበላይነት ስትመራ የነበረችው የህወሓት አባል እጇን ሰጠች።
የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሓላፊ የነበራቸው ወ/ሮ...
አቦይ ስብሓት ነጋ ከባለቤቱ ጋር ጢሻ ውስጥ ተደብቆ ተያዘ፤ ጠባቂዎቹ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሰዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 30 ዓመታት ዋነኛ የጥፋት መሀንዲስ የነበረው የህወሓቱ አንጋፋ መሪ ሰብሐት ነጋ በቁጥጥር ሥር ዋለ።
የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ...
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉባዔ እና የሀገር ሽማግሌዎች ከቤኒሻንጉል ጉምዝ አባቶች ጋር ተወያዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ እና የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጥምረት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአሶሳ ከተማ ተወያዮ።
የሀገር ሽማግሌዎች ተወካይ ሻለቃ ኃይሌ...
በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ለሚጫወቱ ተጫዋቾች የተፈቀደው የዝውውር ጊዜ ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ እስከ ጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ...































