Amharic Posts
Home Amharic Posts
ቦይንግ ለተመሠረተበት የወንጀል ክስ 2.5 ቢሊዮን ብር ሊከፍል ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግዙፉ ቦይንግ ካምፓኒ ስለ 737 ማክስ አውሮፕላኑ ዲዛይን ከአሜሪካ የደኅንነት እና ጥንቃቄ ባለሙያዎች መረጃዎችን በመደበቅ ለተመሰረተበት የወንጀል ክስ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት...
ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች መገደላቸው እና መያዛቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጁንታው ጉጀሌ ከፍተኛ አመራር ከነበሩት ውስጥ አቶ ሴኩቱሬ ጌታቸውና ዘርአይ አስገዶምን ጨምሮ አራት ሰዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ።
ከሁለት ወር በፊት "የሰሜን...
ምዕመኑ የገናን በዓል የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ እንዲያከብር ብፁዕ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ሲያከብር የታመሙትንና የታሰሩትን በመጠየቅ፣ የተራቡትንና የተጠሙትን በማብላትና በማጠጣት እንዲሁም የታረዙን በማልበስ ሊያከብር እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች መከሩ።
በዓሉን...
አዲስ ዓለም ባሌማ ላይ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናትን ፈቀደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትና በትግራይ ክልል በሚገኘው ሰሜን ዕዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩት አምባሳደር አዲስ ዓለም ባሌማ...
ከፍተኛ ንብረት የወደመባቸው የሻሸመኔ ነዋሪዎች የግብር እፎይታ ተነፍገናል ሲሉ አማረሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ተከትሎ የመንጋ ቡድን አባላት ባነሱት ኹከት እና በደረሰው ጥቃት ከፍተኛ ንብረት የወደመባቸው የሻሸመኔ ነዋሪዎች የግብር እፎይታ እንዳልተሰጣቸው ገለጹ።
ከዛ ቀደም...
በነዳጅ እጥረት ምክንያት በመቀሌ ተንቀሳቅሰው ለመሥራት እንደተቸገሩ አሽከርካሪዎች ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀሌ ከተማ ባጋጠማቸው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመስራት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች ገለጹ።
ጉዳዮን አስመልክቶ ምላሽ የሰጠው የመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር “እጅ አጥሮኛል” ሲል የድጋፍ ጥያቄ አቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የፀጥታ ችግር፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰቱባቸውን...
ከኦነግ የተገፋው የእነ ዳውድ ኢብሳ ቡድን ምርጫ ቦርድን ከሰሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአርባ አመት በላይ በኦነግ ውስጥ የቆዮትና ለሁለት ዐሥርት አመታት ግንባሩን የመሩት ዳውድ ኢብሳና ባልደረቦቻቸው ምርጫ ቦርድን መክሰሳቸው ተሰማ።
በለውጡ ማግስት ወደ ሀገር ቤት...
የመያዣ ትእዛዝ ከወጣባቸው 81 የህወሓት አመራሮች ውስጥ አንድ ሰው ብቻ መያዙ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዩ ጊዜያት በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረው መያዣ ትዕዛዝ ከወጣባቸዉ አመራሮችና የጦር መኮንኖች መካከል በቁጥጥር ስር በዋሉት ምርመራ እየተካሄደ ነው ተባለ።
ከምርመራው ባሻገር በየጥሻውና ...































