Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በአልነጃሺ መስጊድ እና በአማኑኤል ምንጉዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት መድረሱን መንግሥት አረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የተረጋጋ ሰላምና አስተማማኝ ፀጥታ የራቃት በምትመስለው ትግራይ ክልል በሚገኘው አል ነጃሺ መስጊድ ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ መንግሥት መግለጫ ሰጠ። ከውቅሮ ከተማ የተወሰኑ ኪሎ...

የህገ መንግሥት ማሻሻያ ጥያቄዎች በአግባቡ ሊታዮ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህገ መንግሥት ማሻሻያ ጥያቄዎች በአግባቡ ሊታዩ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። 15ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ቴዎድሮስ አድኃኖምና ተወልደ ገ/ማሪያም በተጽእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ተካተቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፈረንጆቹ 2020 የአፍሪካ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ዝርዝር ውስጥ አራት ኢትዮጵያውያን ተካተቱ። ኒው አፍሪካ መጽሔት ይፋ ካደረገው የ2020 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ፤ ጠቅላይ...

በምሥራቅ ወለጋ ዜጎች መንግሥት ከለላ ያድርግልን ሲሉ ተማፀኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦነግ ሸኔ ጦር በነፃነትና በብዛት ይንቀሳቀስበታል በሚባለው በምስራቅ ወለጋ ያሉ ዜጎች መንግሥት ከለላ ሊያደርግልን ይገባል አሉ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ውስጥ በሚገኑት በሆሮ...

ኢትዮጵያ በምዴስ እና ዳይፐር ምርቶች ላይ የቀረጥና የታክስ ማሻሻያ አድርጊያለሁ አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የሴቶች ወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (ሞዴስ)  እና የሕጻናት ንጽህና መጠበቂያ (ዳይፐር) ምርቶች ላይ የቀረጥና የታክስ ማሻሻያ አደረገች። የገንዘብ ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ ከላይ...

ግብፅ በአፍሪካ ሕብረት የተሰየሙ ባለሙያዎች ያቀረቡትን ሰነድ አልቀበልም ማለቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዳግም ትናንት በተጀመረው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ላይ ግብጽ በአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የተሰየሙ ባለሙያዎች ያቀረቡትን ረቂቅ ሰነድ አልቀበልም ማለቷ ተሰማ። የኢትዮጵያ ውሃ፣...

አዲስ አበቤዎችን ያገለለው የአዳነች አቤቤ አስተዳደር ለ141 ሺኅ ወጣት ሥራ ፈጥሪያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 5 ወራት ለ141 ሺኀ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩ ተፈጥሯል ተባለ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ...

በአዲስ አበባ የወርቅ ማቅለጫ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ግዙፍ የወርቅ ማቅለጫ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ወራት ሊገነባ መታሰቡ ተሰማ። በዋና መዲናዋ የሚገነባው ዓለም ዐቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የወርቅ ማቅለጫ እንደሚገነባ ያረጋገጠው የማዕድንና...

ለአሰላ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ተርባይን ከሰይመንስ ጋር አዲስ ስምምነት ተፈጸመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቀደም ሲል የተፈጸመው ውል ውድቅ እንዲሆን የተደረገበት ለአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ ተርባይንን በተመለከተ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሰይመንስ ጋሜሳ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። 100 ሜጋዋት...

በኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ከሦስት ሺኅ በላይ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌደራል ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 3 ሺኅ 474 ተተኳሽ ጥይትና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን መያዙ ተገለጸ።  ተተኳሽ ጥይቶቹና ሌሎች...

Poems