Amharic Posts
Home Amharic Posts
ትራምፕ ጆ ባይደንን እንዳሸነፉ ድምፅ አሟሉልኝ በማለት አስመራጮችን የለመኑበት ማስረጃ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትራምፕ ስልክ እየደወሉ ጆ ባይደንን እንዳሸንፈው ትንሽ ድምጽ እንዴትም ብላችሁ አሟሉልልኝ እያሉ የግዛት አስመራጮችን መለመናቸውን ዋሺንግተን ፖስት ገለጸ።
ቀፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ትራምፕ ጆ ባይደንን...
በህዳሴው ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቅ የሚያተኩረው የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሙሌትና ውኃ አለቃቀቅ የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ በኢትዮጵያ፤ ግብፅና ሱዳን መካከል ዛሬ እንደገና እንደሚጀመር የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።
በደቡብ...
በምዕራብ ወለጋ በቤተ ክርስቲያን ደጃፍ በተፈጠረ ግፊያ የሰው ሕይወት ጠፋ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ኦሮሚያ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ዋና ከተማ ነቀምቴ፤ በአንዲት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይደረጋል በተባለ የጸሎት ሥነ ሥርዓት ላይ ለመሳተፍ በተገኙ ምዕመናን መካከል...
በመተከሉ ጥቃት ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ 17 ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ከተባሉት ታጣቂዎች መካከል 17ቱ በሕዝቡ ትብብር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፀረ ሽምቅና ልዩ ጥበቃ...
የባህር ዳር ከተማን ለማዘመን ደረጃውን የጠበቀ መዋቅራዊ የከተማ ፕላን ተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የባህር ዳር ከተማን ለማዘመን ደረጃውን የጠበቀ መዋቅራዊ የከተማ ፕላን አዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባቱን ገለጸ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ...
የሰመራ ከተማ የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 70 ፐርሰንት ደርሷል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፊዚካል አፈጻጸሙ 70 በመቶ መድረሱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የፓርኩ ግንባታ ከ2012 ዓ.ም ግንቦት ወር ጀምሮ በሲሲሲሲ በተሰኘው የቻይና...
ለገና የእንስሳት ተዋፅዖ እና የፍጆታ እቃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በቅናሽ አቀርባለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፊታችን ሀሙስ ለሚከበረው የገና በዓል የግብርና ምርቶችን ጨምሮ የተለያዩ የእንስሳት ተዋጽዖ እና ሌሎች የፍጆታ እቃዎችን ለሸማቹ ማህበረሰብ በሕብረት ሥራ ማኅበራት ሱቆች ለማቅረብ...
የተወዳጇ አርቲስት ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደራሲ፣ አዘጋጅ፣ ተዋናይት እና ተራኪ ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ።
በሀገር ፍቅር ቴአትር ከሃያ አመት በላይ ያገለገለችው እና በመድረክ የትወና ብቃቷ ከፍተኛ...
ኮ/ል የማነ ገ/ሚካኤል እና ኮ/ል ቢንያም ገብረ መድኅንን ጨምሮ በርካታ የህወሓት የጦር መኮንኖች መገደላቸው...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል በሚገኘው የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን ላይ በፌደራል መንግሥት እየተወሰደ ያለውን ሕግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉና ተገደሉ ወታደራዊ መኮንኖችን ስም...
የህወሓት ሹማምንቶች እና መኮንኖች በዋሻና ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከህወሓት ሹማምንቶቹና ወታደራዊ መኮንኖቹ መካከል የቤተክርስቲያን አባቶችን አልባሳት ለብሰው የተገኙ መኖራቸውን የመከላከያ ሰራዊት መግለጫ አመላከተ።
የተደበቁ የህወሓት አመራሮች ከማንም ጋር የሚገናኙበት ዕድል እንደሌላቸውም...































