Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኦነግ፣ ኢዜማ፣ አብን እና ብልፅግና ምርጫ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የፖሊሲ ሰነድ አዘጋጅተናል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሥድሥተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ የፖሊሲ ሰነዶችን ማዘጋጀታቸውን አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሀበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ቀደም ሲል ምርጫ ከመራዘሙም አስቀድሞ ዝግጅት...
በኦሮሚያ የሚገነባው “ገዳ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን” ፕሮጀክት ለሠባት ሚሊዮን ዜጎች የሥራ እድል ይፈጥራል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን" ፕሮጀክት ለ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል የሚፈጥርና 12 ሺህ 500 በላይ የውጭ ባለሃብቶች ማስተናገድ የሚችል እንደሆነ...
አርባ ምንጭ ዮንቨርስቲ 87 የሕክምና ዶክተሮችን አስመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 87 የሕክምና ዶክተሮችን ዛሬ ማስመረቁን ይፋ አደረገ።
ከተመራቂዎች ውስጥ 32ቱ ሴቶች ሲሆኑ፣ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ዳምጠው...
በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው እርምጃ የታጠቁ ኃይሎች እጃቸውን እየሰጡ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፣ መተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች እጃቸውን ለጸጥታ ሃይሉ እየሰጡ ነው ተባለ።
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ...
በሀጫሉ ግድያ በተነሳው ኹከት ብሔር እና ሃይማኖት ተኮር ጥቃት መፈጸሙን ኢሰማኮ ዛሬ አረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ ጥቃቶች በሰብኣዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።
"በጥቃቱ በተሳተፉ...
ኢትዮጵያ በዳርፉር ሰላም ማስከበር የነበራት ሚና ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሂደት ኢትዮጵያ በርካታ ወታደሮችንና የፖሊስ ኃይል ያሰማራችበት የዳርፉር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተጠናቀቀ።
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ሥር በተለያዩ ሀገራት...
ፕሮፌሰር ሒሩት ወልደ ማርያም ለአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ ሽልማት በእጩነት ቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሮፌሰር ሒሪት ወልደ ማርያም ለአፍሪካ ሕብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት መቅረባቸው ተሰማ።
በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ኢትዮጵያን በመወከል ...
የአዲስ አበባ ከተማ ችግሮችን ለመፍታት የአስተዳደሩ ቢሮዎች ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ ችግሮችን በጥናትና ምርምር ለመለየት እና ችግሮችን ለማረም አብሮ የመሥራት ዝግጁነት ቢኖረኝም ብዙዎቹ የአስተዳደሩ ቢሮዎች ፈቃደኛ አይደሉም ሲል የኮተቤ ሜትሮፖሊታን...
ጥቅም ላይ እንዳይውል ከተከለከለ 50 ዓመት የሞላው ዲዲቲ ኬሚካል ማምረትን ኢትዮጵያ አቆመች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለጤና አደገኛ በመሆኑ በመላው ዓለም ጥቅም ላይ እንዳይውል ከተከለከለ ከ50 ዓመት በላይ የሆነው ዲዲቲ የተባለው ኬሚካል እጅግ ቢዘገይም በኢትዮጵያ ሥራ ላይ እንዳይውል...
ገንዘቤ ዲባባ እና ታናሽ እህቷ በስፔን ባርሴሎና በተደረገው 5 ኪሎ ሜትር ውድድር ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ዘርፍ ስኬታማ አትሌቶችን በማበርከት የሚታወቀው የዲባባ ቤተሰብ አዲስ ኮከብ ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል።
ትናንት በስፔን ባርሴሎና በተደረገው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ...






























