Amharic Posts
Home Amharic Posts
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በአዲስ አበባ በቅርቡ ሰላማዊ ሰልፍ አደርጋለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በቅርብ ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ አደርጋለሁ አለ።
በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ሀገሪቱን በቅጡ ማስተዳደርና የሕዝቡንም ሰላም...
ምርጫ ቦርድ ምርጫው ፍትሃዊና ተአማኒ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎችን እያጠናቀቅሁ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቦርዱ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሥራ አስኪያጅ ወ/ት ሶሊያና ሽመልስ፤ ቦርዱ ቀጣዩ ምርጫ ቀደም ሲል ከተካሄዱ ምርጫዎች ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ ሆኖ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያደርጉ...
አቶ አቴንኩት ሽቱ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ጥቃት ላይ እጃቸው አለበት ተብለው የሚጠረጠሩት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን አስተዳዳሪ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ...
ለጃዋር መሀመድ አራት ሲም ካርዶችን በማረሚያ ቤት ሊያቀብል የሞከረው ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለጃዋር መሀመድ አራት ሲም ካርዶችን ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሊያቀብል ሲል ተይዟል የተባለ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ።
ሃምዛ ጀማል መሃመድ ይባላል የተሰኘው ግለሰብ ታህሳስ...
የመተከል ዞን ጥቃትን ተከትሎ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ 20 ሺኅ ሰዎች አማራ ክልል ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የደረሰውን የማንነት ጥቃት ተከትሎ በርካታ ንጹሐን ዜጎች ወደ አማራ ክልል በመሸሽ ላይ መሆናቸው ተሰማ።
ባለፈው ሳምንት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል...
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ ዳግም ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጁንታው ላይ እየተወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በትግራይ ክልል ለመቋረጥ የተገደደው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ ዳግም መጀመሩ ተሰማ።
የፌደራል መንግሥቱ የአዲሱን የገንዘብ...
በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የተፈጠረውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሠራ መሆኑን መንግሥት ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የተፈጠረውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሠራ እነደሆነ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ።
አምባሳደር ዲና የኢትዮጵያ...
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም የሀገሬና የዘመዶቼ ነገር ያሳስበኛል አሉ፤ ስለማይካድራም ሆነ ስለ ስለሰሜን ጦር ጥቃት...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩትን የፈረንጆች 2020 በተመለከተ ባደረጉት ንግግር ላይ "ኮቪድ አልበቃ ብሎ እኔ ደግሞ የግል ህመም አለብኝ። ስለ አገሬ እጨነቃለሁ" ሲሉ...
ከሱዳን ጋር በድንበር ዙሪያ በተፈጠረው ግጭት በምዕራብ ጎንደር ሁለት ሰዎች ተገደሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከጥቂት ቀናት ወዲህ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እየታየበት ባለው ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የድንበር አካባቢ በነዋሪዎች ጉዳት መድረሱ ተሰማ።
የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ...
በመቀሌ ከተማ ተተኳሽ ሮኬቶች በግለሰብ መጋዘን ተከማችተው ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጁንታው ጉጀሌ ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ተከማችተው ተገኙ።
የጥፋት ቡድኑ በተደጋጋሚ ወደ ባሕር ዳር፣ ጎንደር እና አስመራ ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት...






























