Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቀሌ የሚገኘውን ጽ/ቤቱን በይፋ ሥራ አስጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቀሌ የሚገኘውን የፓርቲውን ዋና ጽሕፈት ቤት በይፋ ሥራ አስጀመረ። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሑልሚካኤል የጽህፈት ቤቱን...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ4 አባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ፤ የተያዙም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የ4 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ። በዚህ መሠረት በምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸው...

አቶ ልደቱ አያሌው ነገ ዳግመኛ ሊታሰሩ ይችላል እየተባለ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || "መንግሥትን በኃይል ለማፍረስ ሞክረዋል" የሚለው የአቶ ልደቱ አያሌው ክስ ፤ ያስከስሳል ወይንም አያስከስስም የሚለውን ለመበየን ዛሬ ችሎት የተሰየመው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...

ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ ሁለት ፓርቲዎችን መሰረዙን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሁለት ተጨማሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዛቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የመላው ኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦሕዴፓ) እና የሲዳማ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሲብዴፓ) ተሰራዦቹ...

በመርፌ መልክ የተዘጋጀው የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ለኬንያ ሴቶች ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በመርፌ መልክ የተዘጋጀው የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ለኬንያ ሴቶች ሊሰጥ መሆኑ ተሰማ። መድኃኒቱ በየ2 ወሩ አንድ ጊዜ የሚወሰድ ነው ያለው ዘ ስታር፤...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቋቋሙት ግብረ ኃይል የመተከል ዞን ፀጥታ ማስከበርን ተረከበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ሥራ መረከቡን ሜጀር ጀነራል አስራት ዴኔሮ ገለጹ። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎችና የመከላከያ...

የሮይተርስ ካሜራ ማን ኩመራ ገመቹ አዲስ አበባ ውስጥ መታሰሩ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዓለም ዐቀፉ የዜና አውታር የሮይተርስ የካሜራ ባለሙያ የሆነው ኩመራ ገመቹ፣ አዲስ አበባ ከሚገኘው የመኖሪያ ቤቱ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉ ተሰማ። የካሜራ ባለሙያው ባለፈው...

የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የ10 ዓመታት የልማት እቅድን የፓርላማው አባላት ተወያዮበት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ባዘጋጀው የ10 አመታት የልማት እቅድን በተመከለተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት ተደረገ። ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር...

በትግራይ የትራንስፖርት እና የመጠጥ ውኃ ዋጋ በእጅጉ ጨመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ ባለመሆኑና መንግሥትም እየወሰዱኩ ነው ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በፍጥነት ባለማጠናቀቁ በክልሉ የትራንስፖርት ዋጋ በእጅጉ ለመናር ተገዷል። በክልሉ...

በቤኒሻንጉል ከ27 ሺኅ በላይ ዜጎች ምንም አይነት የምግብ እርዳታ አልተደረገልንም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ በኩጅ ቀበሌ ታኅሳስ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በተፈጸመ ጥቃት ተፈናቅለው ቡለን ከተማ የሚገኙ በርካታ ዜጎች እርዳታ...

Poems