Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ክቡራን ወዳጆቼ || ሰረጸ ፍሬስብሓት

የካህኑ፣ የጉባኤ መምህሩ፣ የሊቁ አባቴ የሊቀ ኅሩያን ፍሬስብሐት ዜና ዕረፍት ከተሰማበት ሰዓት ጀምሮ፣ እኔንም መላውንም ቤተሰብ ለማጽናናት በሚያመቻችሁ መንገድ ኹሉ ስለደከማችሁልኝ፣ የበጎነታችሁን ብድራት በፍፁም...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ሕዝብ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ የሚገጥሟቸውን ችግሮች ሲፈታበት የቆየው የሽምግልና ፍርድ ህጋዊ ሊሆን ነው ተባለ። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሽማግሌዎች ፍርድ የተበደ የሚካስበትና እውነተኛ...

የምርጫ ፀጥታ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በተዘጋጀው ሀገር ዐቀፍ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ የፌዴራልና የክልል ባለድርሻ አካላት መወያየታቸው ተሰማ። ውይይቱ ዕቅዱ በግንቦት ወር መጨረሻ የሚካሄደውን...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ የሕዝብ...

የኮንሶና አሌ ሕዝቦችን ለማስታረቅ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮንሶ እና በአሌ ሕዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ያስችላል የተባለ የእርቀ ሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ። ሁለቱ ሕዝቦች ለረጅም ዘመናት የዘለቀ አብሮነታቸውን በማስቀጠል...

እነ እስክንድር ነጋ “ፍትህ…ፍትህ” በማለት በችሎት ቢጮሁም ዳኞች ለመጋቢት ቀጠሮ ሰጡ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እነ እስክንድር ነጋ ዛሬም በችሎት ፍትህ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ቀጥተኛ የመንግሥት ትእዛዝ ይዘው የመጡት ዳኞች ከአራት ወር በኋላ የሚታይ የችሎት ቀጠሮ ሰጡ። ዛሬ ችሎቱ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ታህሳስ 13 ቀንጨበመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ  ንጋት ላይ በታጣቂዎች በተጸፈመ ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 207 መድረሱ ተረጋገጠ። የወረዳው ኮሚኒኬሽን ባወጣው መግለጫ...

ሥድሥተኛው ሀገራዊ ምርጫ ግንቦት 28 እንደሚካሄድ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዚህ ዓመት የሚካሄደው ሀገራዊና ክልላዊ አጠቃላይ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ዛሬ በምርጫ ቦርድ ይፋ ተደረገ። የትግራይ ክልልን ያላካተተው የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ሥድስተኛው አጠቃላይ...

ጀነራል ብርሃኑ ጁላና ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ከሪፐብሊካን ጦር ጋር መተከል ዞን ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመተከል ዞን በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ዘግናኝ ጥቃት ተከትሎ ዛሬ ታህሳስ 16/2013 ጧት የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹሙ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ እና ሌ/ጀነራል...

በኮንሶ ዞን ሥድሣ ሰዎች መገደላቸውንና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮንሶ ዞን ባለፈው ኅዳር ወር መጀመሪያ ላይ በተደጋጋሚ በተከሰቱ ግጭቶች ከሥድሣ በላይ ሰዎች እንደተገደሉና  በርካቶች ደግሞ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። በዶ/ር ዳንኤል በቀለ...

Poems