Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በትግራይ ክልል ለሰብኣዊ ድጋፍ የሚውል 6ሚሊዮን ዶላር የስዊዲን መንግሥት ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የስዊድን መንግሥት ከፍተኛ የሆነ መፈናቀልና የሰላም እጦት ላለበት ትግራይ ክልል ለሰብኣዊ ድጋፍ የሚውል 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። ይህ ድጋፍ በትግራይ ክልል...

የጭካኔ ተግባር በፈጸሙት ታጣቂዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ ደመቀ መኮንን አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዜጎች ላይ ጭካኔ በተሞላበት ጥቃት እየፈጸሙ ባሉ ወንጀለኞች ላይ መንግሥት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት...

ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የከፍተኛ ገንዘብ የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ። ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የሴቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክትን ለማገዝ የሚውል የ100 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት...

6ኛው የኢትዮጵያ ምርጫ በግንቦት 28 ቀን 2013 እንደሚካሄድ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓመተ ምህረት 6ኛው ምርጫ እንዲካሄድ አስታውቋል። የትግራይ ክልል በጊዜ ሰሌዳው እና በምርጫ ሄደቱ ተሳታፊ...

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ፈጣን፣ ተጨባጭ እና ዘላቂ መፍትሔ የሚሻው የመተከል ጉዳይ! || ኢሰመጉ

ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በማጣራት መንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላት አስቸኳይ እና...

በመተከል ዞን የተገደሉት ንጹሐን ዜጎች ቁጥር 120 ደርሷል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት ሌሊት (ሊነጋጋ ሲል) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ታጣቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች...

ከአርባ በላይ ታጣቂዎች መከላከያ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ መንግሥት በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ ሥድሥት አመራሮች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። የኢፌዴሪ ሠራተኛ እና ማኅበራዊ...

ዶ/ር አረጋዊ በርሄና አቶ የሺዋስ አሰፋ የኢቢሲ የቦርድ አባል እንዲሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመረጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ከጠዋቱ ሦስት ሰዐት አካባቢ እስከ 5 ሰዐት ድረስ በዝግ መወያየቱ ተሰምቷል። ጋዜጠኞቾ እንዳይገቡ በተከለከለበት 2 ሰዐት...

በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ “ትንሿ ኢትዮጵያ” ለሚባለው አካባቢ የተሰጠው ስያሜ ህጋዊ እውቅና አገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ ሊትል ኢትዮጵያ (ትንሿ ኢትዮጵያ) ለሚባለው አካባቢ የተሰጠው ስያሜ ህጋዊ አውቅና አገኘ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ፤ የዋሽንግተን...

ሱዳን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከብሪታኒያ፣ ኔዘርላንድስና ደቡብ አፍሪካ ተጓዦች እንዳይመጡባት አገደች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሱዳን በኮሮና ቫይረስ ልውጥ ዝርያ ስጋት መነሻ ከብሪታንያ ከኔዘርላንድስ እና ከደቡብ አፍሪካ ተጓዦች እንዳይመጡባት  ከለከለች። ክልላው እስከ ታህሳስ 27 እንደሚዘልቅ ሬዲዮ ዳባንጋ በድረ...

Poems