Amharic Posts
Home Amharic Posts
በእነ እስክንድር ነጋ ችሎት የነገሥታቱን ምስልና ባንዲራ ያለበት ለብሳችኋል በሚል የታሰሩት ወጣቶች ለነገ ተቀጠሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስክንድር ነጋና ሌሎች የባልደራስ ከፍቸኛ አመራሮች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ላይ የነገሥታቱን ምስል እና የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ያለበትን ቲሸርት ለበሳችኋል በሚል የታሰሩ የባልደራስ...
ዝነኛው የኦሮሞ ጋዜጠኛና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮምኛ ቋንቋ ስመ ገናና የነበረው ጋዜጠኛና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ ዓሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
በአፍረን ቀሎ ባንድ ውስጥ ተሳትፎ ሲያቀርባቸው በነበረው የሙዚቃ ሥራዎቹ...
በአውስትራሊያ የትህነግ ቤ/ክናት ሰማያዊና ዓለማዊ መግለጫ … || ሳምሶን አስፋው
በአውስትራሊያ የሚገኙ 5 የትህነግ ቤ/ክርስቲያናት ያወጡትን የጋራ መግለጫ አነበብኩት። ለስለስ ብሎ በመንፈሳዊ ድባብ የሚጀምረው መግለጫ ቀስ በቀስ እየጠነከረ ይወርድና በመጨረሻም እንደ ጁንታው አመራሮች በማስፈራራት...
በመተከል ዞን የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ አመራሮችን በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ ከፍተኛ እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን በህግ ቁጥጥር ሥር...
የልደቱ አያሌው ኢዴፓን ጨምሮ 26 ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ተሰረዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ ከተባሉት 85 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 26ቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተሰረዘ።
በብሔርና በሀገር ዐቀፍ ፓርቲነት በሕጋዊ መንገድ ተመዝግበው...
መኢአድ እና ኦብነግን ጨምሮ 12 ፓርቲዎች ማብራሪያ እንዲሰጡ ወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ አዘዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ በተለያዩ ምክንያቶች ማብራሪያ እንዲሰጡ ወይም የሚጠበቅባቸውን አሟልተው እንዲያቀርቡ 12 ፓርቲዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
የማጣራት ሂደት እየተከናወነባቸው ከሚገኙ ድርጅቶች መካከል በአቶ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ93ኛው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 93ኛው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ የካፒታል ገበያ ባደገበት ሀገር አምራች...
በጌዲዎና ምዕራብ ጉጂ በተከሰተው ግጭት ለተፈናቀሉ 1ሺኅ 710 ቤቶች ተሠርተው ተሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጌዲዎና በምእራብ ጉጂ ዞን አዋሳኝ ወረዳዎች በ2010 ዓ.ም ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የተገነቡ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ተመረቁ።
በሀገር...
የመተከል የጸጥታ ችግርን ለመፍታት ውይይት ተጀመረ ጥቃቱ ግን ቀጥሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከልን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የሚያግዝ ሕዝባዊ ውይይት ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል በተባለበት ሁኔታ ከ100 በላይ ዜጎች መገደላቸው ተመልክቷል።
አስተማማኝ የሆነ...
በያዝነው ዓመት 100 ለኩላሊት እጥበት የሚያገለግሉ ማሽኖች ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለንበት 2013 ዓ.ም ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢዎች ጋር በመሆን 100 ለኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ ) ሕክምና የሚያገለግሉ ማሽኖች ወደ አገር ውስጥ ይገባሉ ተባለ።
የጤና...































