Saturday, July 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል የሚወጡት የህግ ማዕቀፎች ክፍተት አለባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችሉ የህግ ማዕቀፎች ቢወጡም የአፈፃፀም ክፍተት እንዳለባቸው ተነገረ። በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ...

በአብዬ ግዛት የነበረው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ግዳጁን ማጠናቀቁ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአብዬ ግዛት የተሰማራው የ22ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ግዳጁን አጠናቆ ለተተኪው ለ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ማስረከቡ ተነገረ። የ22ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አመራርና አባላት...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ ጉባዔ ላይ ያቀረቡት ሪፖርት ተቀባይነት አገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 38ኛ ልዩ ጉባኤ በወቅቱ ሊቀመንበር የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ሰብሳቢነት ተካሂዶ የተለያዮ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል። የሱዳን...

አዲስ የተራባው የበረሃ አንበጣ መንጋ ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  አዲስ የተራባው የበረሃ አንበጣ መንጋ ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መ/ቤቱ በሶማሌ አካባቢ ባደረገው የመስክ ምልከታ መረረት ወቅታዊ...

አዲስ ገቢ የዮንቨርስቲ ተማሪዎችን የተመለከተ አዲስ መርሀ ግብር ዛሬ ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወደ ዮንቨርስቲ ሕይወት የሚቀላቀሉ አዲስ ገቢ የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪዎችን ለማብቃት ያስችላል የተባለ መርሀግብርን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ አስጀመሩ። ስርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ መንግሥት...

ዛሬ ምሽት ጁፒተርና ሳተርን በመግጠም አንድ ፕላኔት መስለው ሊታዮ ይችላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ምሽት ጁፒተር እና ሳተርን በአንድ ላይ በመግጠም፣ አንድ ፕላኔት መስለው እንደሚታዩ ሳይንቲስቶች ገለጹ። ዘ ስታር ኦፍ ቤቴልሄም ወይም የቤቴልሄም ኮከብ ተብሎ የሚጠራው...

ትግራይ አሁን 95 በመቶ ሕግና ሥርዓት እየተተገበረባት እንደሆነ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሁን ላይ ያለችው ትግራይ የአምባገነኑ ጁንታ እንቅስቃሴ እምብዛም የማይታይባት 95 በመቶ ህግና ሥርዓት የተተገበረባት መሆኗን አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ገለጹ። የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት ከፍተኛ...

28 አትሌቶችና አሰልጣኞችን የያዘው መኪና ሰበታ ላይ መንገድ ስቶ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት ታህሳስ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 1ሰዐት ላይ የመብራት ሀይል አትሌቶችን የያዘ መኪና መንገድ ስቶ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተሰማ። ነገ እሁድ በሱሉልታ...

የትግራይ ሕዝብ የትህነግ አባላትን አሳልፎ ለመንግሥት እንዲሰጥ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ሕዝብ ለራሱ ሰላምና ደሕንነት ሲል የጁንታውን ርዝራዦች አሳልፎ ሊሰጥ እንደሚገባ  ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ተናገሩ። የመጀመሪያው የህወሓት መሥራችና የድርጅቱ የቀድሞ ሊቀመንበር የነበሩት አረጋዊ፤...

ኮ/ል ብርሃኑ ባየህና ጀነራል አዲስ ተድላ ከ30 ዓመት ጥገኝነት በኋላ ሰኞ ከጣልያን ኤምባሲ ይወጣሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ 30 ዓመታት በጥገኝነት የሚገኙት ሁለት የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሰሞኑን በይቅርታ ሊወጡ ይችላል ተባለ። ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ እና...

Poems