Amharic Posts
Home Amharic Posts
አውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ኬንያ 23 ሚሊዮን ዮሮ ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ሕብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሦስት ሀገራት የ23 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አድርጊያለሁ አለ።
በሕብረቱ መግለጫ መሠረት ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ኬንያና ሱዳን የእርዳታው...
ታሪክን የሁዋሊት || በእውቀቱ ስዩም
ዘመነ መሳፍንት በሚባለው የየጁዎች መንግስት ወቅት እንዲህ ሆነ፤ ራስ አሊ የተባለ ጎፈሬ መስፍን አገሪቱን ይመራ ነበር፤ ከእሱ በታች፤ ደጃች ውቤ የተባለ ባለሹርባ መስፍን፤ ከስሜን...
መንግስት ጁንታው የሚላቸውን የትህነግ አመራሮችን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ብር ይሰጣል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት ገለጸ።
የጁንታውን ቡድን አጋልጦ ለሚሰጥ ማንኛውም ዜጋ የማበረታቻ ሽልማት ተዘጋጅቷል...
ህወሓት በመቀሌ ከተማ በድብቅ ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለጦርነት ዓላማ ሊያውለው በድብቅ ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር መገኘቱ ተነገረ።
በታንከሩ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ለሰብኣዊ ድጋፍ የሚውል 35 ሚሊዮን ዶላር ሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ ፈንድ በኢትዮጵያ ለሰብኣዊ ድጋፍ የሚውል ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ።
የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል ህግ በማስከበር ሂደት...
አዲግራትና ውቅሮ ከተሞች የኤሌክትሪክ አቅርቦት አገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በወደሙ መሠረተ ልማቶች ሳቢያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአዲግራትና ውቅሮ ከተማ መጀመሩ ተሰማ።
የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት...
ከማረሚያ ቤት በጁንታው የተፈቱ ወንጀለኞች በመቀሌ ከተማ ከባድ ዝርፊያ ፈጸሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጁንታው በትግራይ ክልል ባሉ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የነበሩ የህግ ታራሚዎችን ሰብስቦ በመቐለ ከተማ ውስጥ በመልቀቅ ዝርፊያ እንዲፈጸም አድርጓል ተባለ።
በመከላከያ ሠራዊት ጠንካራ እርምጃ...
አዳነች አቤቤ የጃንሜዳ ታቦት ማደሪያን ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስረከቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃንሜዳ ታቦት ማደሪያን ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስረከቡ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጱዕ ወቅዱስ አቡነ...
10 ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎች የኮሮናን መነሻ ለማጥናት ቻይና ውሃን ሊያመሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መነሻ ለማጥናት ዐሥር ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎችን የያዘ ቡድን በሚቀጥለው ወር ወደ ቻይና ዉሃን ያቀናል ተባለ።
የዓለም ጤና ድርጅት ምርምሩን የሚያካሂደው...






























