Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ዓመት ወደ ውጭ ከላከችው ተረፈ ምርት 5 ሚሊዮን ብር አግኝታለች ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ዓመት ብቻ ወደ ውጪ ከላከችው የፕላስቲክ ተረፈ ምርት 5 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ማግኘቷ ተሰማ። ዓለም ዐቀፉ የምግብና መጠጥ አምራች ኔስሌ...

ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት ሰኞ የሕዝብ ንባብ አገልግሎት መስጠት እጀምራለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሕዝብ ንባብ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ገለጸ። በሕዝብ ንባብ ቤቱ ከአሁን ቀደም በአንድ ጊዜ ከ1000...

የአማራ ልዮ ኃይል የወሰደው እርምጃ ትክክል እንደነበር አቶ ዛዲግ አብርሃ አረጋገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጁንታው የመጀመሪያውን ጥይት የተኮሰው በአማራ ሕዝብ ላይ በመሆኑ የአማራ ኃይል የወሰደው እርምጃ ራሱን የመከላከል መሆኑን አቶ ዛዲግ አብርሃ መሰከሩ። በትግራይ ክልል የማንነት ጥያቄ...

ኢትዮጵያ ዳግም የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝ ሊያጠቃት እንደሚችል ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝ በሚሊዮን የሚቆጠሩ በየመንና በአፍሪካ ቀንድ የሚኖሩ ሕዝቦችን ሕይወት ላይ አደጋ እንዲያንዣብብ ማድረጉ ተሰማ። በምስራቅ ኢትዮጵያ እና ሶማልያ እንዲሁም ኬንያን...

በትግራይ 2.3 ሚሊዮን ሕጻናት ከሰብኣዊ አቅርቦት ውጪ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት ሳምንታት በትግራይ በተነሳው ጦርነት ምክንያት 2.3 ሚሊዮን የሚሆኑ ህፃናት ከሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ውጪ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ይፋ አደረገ። ለችግር ከተጋለጡት መሀል አብዛኞቹ...

በትግራይ ክልል ነዋሪዎች የጦር መሳሪያ እንዲያስረክቡ የተቀመጠው ጊዜ ገደብ ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ክልል ነዋሪ የጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክብ አዲሱ አስተዳደር  ያሰቀመጠው የጊዜ ገደብ ተጠናቀቀ። በሕጋዊም ሆነ በሕገ ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ የታጠቁ ነዋሪዎች እስከ ትናንት...

ጳውሎስ ሆስፒታል በዘር ለሚተላለፍ በሽታ አዲስ ሕክምና እጀምራለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጳውሎስ ሆስፒታል በዘር ለሚተላለፍ በሽታ አዲስ ሕክምና ሊጀምር መሆኑ ተሰማ። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተፈጥሮ ከእናት እና ከአባት በዘር የሚተላለፍ Cystic fibrosis የተባለ የመተንፈሻ...

በአ/አ ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጠቅላላ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከእነዚህ ተሽከርካሪዎች ውስጥ ሕጋዊ እውቅና የሌለው የራሳቸውን ታርጋ ለጥፈው የሚንቀሳቀሱ መኖራቸውም ተረጋግጧል ነው የተባለው። ማንኛውንም ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ በሰዐት ከ40 እና ከዛ...

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ወጣቶች ጋር ተወያየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈጠሩት የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ። ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን...

የድምፅ ብክለት ያደረሱ 11 መጠጥ ቤቶች እና ሬስቶራንቶች በአዲስ አበባ ታሸጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኙ ከ100 በላይ መጠጥ ቤቶች ላይ የአካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን የአካባቢ ብክለት ቁጥጥር ባለሙያዎች ባደረጉት የድምፅ ልኬት...

Poems