Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አንጋፋው የትያትር ባለሙያ ረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አንጋፋው የቲያትር ባለሞያ  ረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በ84 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ። በኪነ ጥበቡ ዘርፍ ትልቅ አሻራቸውን ያኖሩት ረ/ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ...

የእኛን ሞት ሲሞቱ፣ የእነሱን ህይወት እንኑር! || በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)

ሰሞኑን ስለመከላከያ ሰራዊታችን አስባለሁ፡፡ የሰሜን እዝ ጓደኞቻቸውን በተኙበት ገድለው፣ ለአረመኔ ጥማታቸው ሬሳቸውን ጭምር ያሰቃዩትን ሳስብ፣ የወታደሮቹ ስብእና ከአንድ ጨካኝ ሽፍታ የባሰ እንደነበር አስብና ይህ...

ወደሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ መንግሥት እንቅስቃሴ ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መንግሥት ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያንን ከሱዳን መንግሥት ጋር በመነጋገር ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በትግራይ ክልል በነበረው አለመረጋገት እስካሁን...

በመቀለ የመንግሥት ሠራተኞች አሁንም ወደሥራ ገበታቸው አልተመለሱም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዶ/ር ሙሉ ነጋ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለሳቸውን በማስመልከት ውይይት አድርጊያለሁ አለ። የመንግሥት መገናኛ...

63 በማዕድን ማምረት እና ምርምር ሥራ የተሰማሩ ተቋማት ተሰረዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በማዕድን ማምረት እና ምርምር ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ፈቃድ ከተሰጣቸው 213 ተቋማት ውስጥ 63 የሚሆኑት ፈቃዳቸው ተሰረዘ።  ፈቃዳቸው ከተሰረዘባቸው 63 ተቋማት...

ወደ አዲስ አበባ መጥተው የነበሩ 581 ኤርትራውያን ወደትግራይ የስደተኛ ካምፖች ተመለሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተሳሳተ መረጃ በትግራይ ክልል ካሉ የስደተኞች ካምፕ የወጡ ኤርትራዊያን ስደተኞች ወደ ካምፕ በመመለስ ላይ ናቸው ተባለ። በትግራይ ክልል በሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ የተሳሳተ...

ኢትዮጵያ የጋዜጠኞች እስር ከጨመረባቸው ሀገራት 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እየተገባደደ ባለው የፈረንጆች ዓመት 2020 በተለያዩ የዓለም ሀገራት 270 ጋዜጠኞች መታሰራቸውን  ዓለም ዐቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ሲፒጄ አስታወቀ። በርካታ ጋዜጠኞች የታሰሩት ሥለ...

የህግ ማስከበር ዘመቻውን መንግሥት ብዙ ትምህርት እንደወሰደበት ሞፈሪያት ካሚል ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል በትህነግ ላይ የተወሰደው የህግ የማስከበር ዘመቻ መንግሥት ብዙ ትምህርት የወሰደበት መሆኑን ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ከመከላከያ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች ዐቢይ ኮሚቴ አባላት...

የልደት ካርድ ለሌላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች አዲስ አማራጭ ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚገኙና የልደት ካርድ ለሌላቸው ተማሪዎች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር የልደት ካርድ ሊሰጥ ነው ተባለ። ብዙ ነዋሪዎች ከትኩረት...

የህወሓት አባሎችና ቤተሰቦቻቸው ከልማት ባንክ መቶ ሚሊዮኖች ተበድረው ተሰውረዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህወሓት አባላት፣ ቤተሰቦቻቸውና ደጋፊዎቻቸው በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ከልማት ባንክ ባለፉት አመታት በብድር መልክ ወስደው መሰወራቸው ተነገረ። የማፍያ ቡድን ሆኖ በዚህች ሀገር ለ27...

Poems