Amharic Posts
Home Amharic Posts
መከላከያ ሠራዊቱ ወንጀለኞችን የማደን ሥራውን አጠናቆ በቅርቡ ወደ መደበኛ ሥራው ይመለሳል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መከላከያ ሠራዊቱ ወንጀለኞችን ለሕግ የማቅረብና ሌሎች ግዳጆችን አጠናቆ በቅርቡ ወደ መደበኛ ሥራው ይመለሳል ተባለ።
ጁንታው የአብራኩ ክፋይ የሆኑ የሠራዊት አባላትን የበላ አሸባሪ ኃይል...
የትግራይ አየር ክልል ለሀገር ውስጥና ለዓለም ዐቀፍ በረራ ክፍት ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሳስ 05/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዐት ጀምሮ ክፍት መሆኑ...
ትህነግ ጭላ ወረዳ የደበቃቸው 140 መኪኖች፣ ፈንጂዎችና የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የጭላ ወረዳ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ ፈንጂዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ተያዙ።
ጁንታው የመከላከያ ሠራዊት...
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኮትዲቯር፣ አቢጃን ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የተለያዮ ሀገራት በመሄድ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠሩ የሚገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዳዝንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሥራ ጉብኝት ኮቲዲቯር አቢጃን መግባታቸው ተሰማ።
ሳህለወርቅ ወደ...
የገቢዎች ሚኒስቴር በህዳር ወር ብቻ 19.2 ቢሊዮን ብር ሰብስቤያለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የገቢዎች ሚኒስቴር በህዳር ወር 19.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ።
ይህ ከፍተኛ ገንዘብ የተሰበሰበው ከአገር ውስጥ ገቢ እና ወጪ ንግድ ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ከሎተሪ...
የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከልግንባታ ዛሬ በአዲስ አበባ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ የበሽታ የመከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ግንባታ ዛሬ በይፋ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠለት።
በ90 ሺህ ሜትር ካሬ የሚያርፈው የአፍሪካ የበሽታ የመከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ግንባታ በሁለት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና መሃመድ አብደላ ሀምዶክ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ።
ኢትዮጵያና ሱዳን የሁለትዮሽ እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ከማጠናከር በተጨማሪ በአካባቢው ሰላምና...
ኤርትራውያን ስደተኞች ትግራይ ውስጥ እየታፈኑና እየተገደሉ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ወታደራዊ ግጭት ከተከሰተ ወዲህ በክልሉ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ በእጅጉ ያሳሰበው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።
ባለፉት ሁለትና ሦስት ሳምንታት ውስጥ በስደት...
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥቻለሁ አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው ተባለ።
በአየር ንብረት ላይ ባተኮረው የቪዲዮ ኮንፍረንስ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
የአበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ ድል 60ኛ አመት ዝክር ፕሮግራም ተካሄደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያን በዓለም አትሌቲክስ ዘርፍ በማስተዋወቅ ረገድ ግንባር ቀደም የሆነው የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል የዘከረ ፕሮግራም ተካሄደ።
በዝክር ፕሮግራሙ...































