Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳይን ጨምሮ በ10 ከፍተኛ መኮንኖች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገር መከላከያና የፌደራል ፖሊስ አባላትን በማሳገት  የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱ ታወቀ። ጥቅምት 24...

በትግራይ እርዳታ ለማቅረብ የሚደረገው ውጊያ እንቅፋት ተደርጎ የቀረበው ሀሰት መሆኑን መንግሥት ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ሰብኣዊ እርዳታ ለማቀረብ የሚደረገው ጥረት በውጊያ ምክንያት እንደተስተጓጎለ ተደርጎ የሚነገረው እውነት እንዳልሆነ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት እየሸሹ ያሉ...

ልደቱ አያሌው በ30 ሺኅ ብር ዋስትና ተፈቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በእስር ላይ የነበሩት ልደቱ አያሌው በ30 ሺኅ ብር ዋስትና ከእስር ተፈተው ጉዳያቸውን ከውጪ ሆነው እንዲከታተሉ ተወሰነ። የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምሥራቅ ችሎት...

ማይጨው ላይ በተካሄደ የቤት ለቤት ፍተሻ በርካታ ከባድና ቀላል መሳሪያዎች ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማይጨው ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍትሻ ከ426 ሺኅ በላይ የክላሽ ጥይት፣ ከ3 ሺኅ 500 በላይ የብሬን ጥይት፣  በርካታ ቁጥር ያላቸው ክላሽንኮቭና ሽጉጦች፣...

ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሀገራዊ በምርጫ መታዘብ ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሲቪል ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሥድሥተኛው ሀገራዊ በምርጫ መታዘብ ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪል ማህበረሰብ  ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ። በቀጣዮ...

ለማትሪክ ተፈታኞች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተዘጋጀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፈው አመት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሳይፈተኑ ለቀሩትና በቅርቡ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራም...

ለድንበር አሽከርካሪዎችና ረዳቶቻቸው ከኮሮና ጋር በተያያዘ የሕይወት መድን ሊገባላቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኮቪድ-19 ቫይረስ ጋር በተያያዘ ለድንበር ተሻጋሪ አሽከርከሪውችና ረዳቶቻቸው የሕይወት መድን ሊገባላቸው መሆኑ ተሰማ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ ከዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በጉዳዩ ዙሪያ...

ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ቫይረስ ነፃ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያው የኮቪድ 19  ነፃ ምርመራ ማድረግ መጀመሯን የጤና ሚኒስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጹ። በመሆኑም ዜጎች በአዲስ አበባ በሚገኙ በተመረጡ 34 የጤና ጣቢያዎች...

የህወሓት ከፍተኛ አመራር አምባሳደር አዲስ ዓለም ባሌማ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጁንታው ቡድን ከፍተኛ አመራር የነበሩት ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ ፍርድ ቤት ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። በጥፋት ቡድኑ ውስጥ ተደራጅተው ጸረ ሰላም በሆነ...

በጁንታው ሰፊ የመረጃ መረብ ጥቃትና አገልግሎት የማስተጓጎል ሙከራዎች መምከናቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከህወሓት ጽንፈኛ ቡድን ጋር በት የተከሰተውን  ጦርነት ተከትሎ መጠነ ሰፊ የመረጃ መረብ ጥቃትና አገልግሎት የማስተጓጎል ሙከራዎችን ማምከኑን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ። በትግራይ መደበኛ የቴሌኮም...

Poems