Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ የፎርብስ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ የተካተቱ ብቸኛዋ አፍሪካዊ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፎርብስ መጽሔት ባወጣው የዓመቱ (2020) 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ተሰማ። 96ኛ ደረጃ የተቀመጡት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዝርዝሩ...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ያካሄደውን የመስክ ምልከታ ለፓርላማው ሪፖርት አቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ባካሄደው የመጀመሪያ ዙር የመስክ ምልከታ በተመለከተ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መግለጫ ሰጠ። በመጀመሪያ ዙር የመስክ ምልከታው በባህርዳር እና...

የመጀመሪያው የዕለት ደራሽ እርዳታ ዛሬ መቀሌ ከተማ ገባ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመጀመሪያው የዕለት ደራሽ የትግራይ እርዳታ ከ400 እስከ 500 ኩንታል በሚጭኑ ከ30 በላይ መኪኖች ወደ መቀሌ እንዲገባ መደረጉ ታወቀ። ድጋፉን ያጓጓዙት መኪናዎች በጉዟቸው ምንም...

ዳንሻ፣ ሁመራና ማይጨው የቴሌኮም አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጁንታው ጦርና በሀገር መከላከያ ሠራዊት መሀል የተካሃደውን ጦርነት ተከትሎ በዳንሻ፣ ኮረም፣ ሁመራና  ማይጨው በከፊል የቴሌኮም አገልግሎት ተጀምሯል ተባለ። ኢትዮ ቴሌኮም ትግራይ ክልል ላይ...

ብ/ ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴን ጨምሮ አንድ ሺህ የሰሜን እዝ መኮንኖችን ጦሩ ጋር ተቀላቀሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጁንታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ለግብዣ በሚል ጠርቶ አግቷቸው ከነበሩት የሰሜን እዝ ምክትል አዛዥ ብርጋደል ጀነራል አዳምነህ መንግስቴን ጨምሮ 1...

በአማራ ክልል ቲቪ ትግርኛ፣ ኦሮምኛና አረብኛ ቋንቋዎች ስርጭት ይጀምራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በሦስት ተጨማሪ ቋንቋዎች ሥርጭት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የአማራ ክልል ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ባስገነባው ስቱዲዮ ከአማርኛ...

በትግራይ ባሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች ላይ መተኮሱንና መያዙን የኢትዮጵያ መንግሥት አመነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የፍተሻ ቦታ በጣሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች ላይ ተኩስ መከፈቱንና ሠራተኞቹ መያዛቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አመነ። የመንግሥታቱ ድርጅት ሠራተኞች ባለፈው ሳምንት እሁድ...

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ዛሬ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ ጠይቋል። ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ድርጅቶች ፖለቲካን...

ዐቢይ አሕመድና ኡሁሩ ኬንያታ የሀዋሳ ሞያሌ መንገድና የጋራ ፍተሻ ጣቢያ መርቀው ከፈቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና  የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አገራቱን የሚያስተሳስረውን የሞምባሳ-ናይሮቢ -አዲስ አበባ ኮሪደር ግንባታ አካል የሆነውን የሀዋሳ-ሞያሌ መንገድና የጋራ የፍተሻ...

ጃንሜዳን የማፅዳት ሥራ ቢጀመርም ስፍራው ንጹሕ ሆኖ ለባህረ ጥምቀቱ መድረሱ አሳሳቢ ሆኗል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ሲባል ወደ ጃንሜዳ እንዲዘዋወር የተደረገው የአትክልት ተራ ከነበረበት ሥፍራ የማንሳት አገልግሎቱ ተጀምሯል። ብዙ ውዝግብ ያስነሳው ባሕረ ጥምቀቱ የሚገኝበትና...

Poems