Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሀደ ሰቄን ሥርዓት የሚያሳይ መጽሐፍ በመንግሥት በኩል ታትሞ ለገበያ ቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሲንቄ/ሲቆ ባህላዊ ሥነ ሥርዓት ምንነት እና በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ያላት ሚና በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ተመርቆ ለገበያ ቀረበ። የግጭት መፍትኄ የህነችውን የሲንቄን ሥርዓት...

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በትግራይ ክልል ባለው ሁኔታ ለኢትዮጵያ መንግሥት ማሰጠንቀቂያ ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሕግ የበላይነትን በአፋጣኝ መመለስ ተገቢ ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥትን አሳሰበ። "የሰብአዊ መብቶችን ባከበረ ሁኔታ በአፋጣኝ የሕግ የበላይነትን በፍጥነት...

የሀዋሳ ሞያሌ መንገድ እና የኢትዮ- ኬንያ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክቶች ነገ ይመረቃሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀዋሳ ሞያሌ የ500 ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ እና የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የፍተሻ ጣቢያ ፕሮጀክቶች ነገ ተመራቂዎች ናቸው ተባለ። የሀዋሳ ሞያሌ 500 ኪሎ ሜትር መንገድ...

ለስደተኞች ሁለገብ መረጃ የሚያቀርብ “የጉዞ ስንቅ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዓለም ዐቀፉ የሥራ ፈጠራ ድርጅት የተዘጋጀና ለስደተኞች ሁለገብ መረጃ የሚያቀርብ የጉዞ ስንቅ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ። የሥራ አጥ ቁጥርን ከመቀነስ አንጻር መንግሥት...

እስክንድር ነጋና ሌሎች የባልደራስ አመራሮች ከ15 ቀን በኋላ ዳግም ፍርድ ቤት እንዲመጡ ታዘዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኙትና ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ዳግም ለታህሳስ 13 ተቀጠሩ። በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ የተከሰሱት 6ኛ እና 7ኛ ተከሳሾችን...

ብሔራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ዘመናዊ ኤሌክትሮኒክ ማዕከል አቋቋመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክ ማዕከል እንዳቋቋመ ገለጸ። የባንኩ የፋይናሻል ኢንክሉዢን ዳይሬክተር ተመስገን ዘለቀ ተንቃሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ማዕከሉ ...

በእምነታቸው ምክንያት ለ26 ዓመታት የታሠሩ ኤርትራውያን የይሖዋ ምስክሮች ከእስር ተፈቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለ26 ለዓመታት በእምነታቸው ምክንያት ኤርትራ ውስጥ በእስር ላይ የቆዩ 28 የይሖዋ ምስክሮች እምነት ተከታዮች ከእስር ተፈቱ። ኤርትራ ከ1987 ዓ.ም ገደማ ጀምሮ የይሖዋ ምስክሮች...

ቤተዛታ፣ አዲስ ሕይወትና ኮሪያ ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አደረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) በማድረግ የሚታወቁ ሦስት የግል ሆስፒታሎች የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ተከትሎ ታማሚዎች በእጅጉ እየተጉላሉ ነው ተባለ። የኩላሊት ዕጥበት (ዲያሊስስ) ሕክምና...

አራት ክልሎች በተሽከርካሪ ምርመራ ጥራት ማረጋገጫ አሰጣጥ ላይ ስህተት ይታይባቸዋል ተባለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከተሽከርካሪ ምርመራና ብቃት ማረጋገጫ ሰርቸፍኬት አሰጣጥ አገልግሎት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው አራት ክልሎች የሥራ ጥራት ችግር በግልጽ ይታይባቸዋል ተባለ። አደረግኹት ያለውን ጥናት ተከትሎ...

የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ አለኝታ… || አቶ ዳኛቸው ይልማ አረፉ!

የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ከተመሰረተበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ፤ የኮምፒዩተር ህትመት ስራዎችን በማስተዋወቅ፤ ነጻው ፕሬስ በዘመነ መልኩ እንዲሰራ ካደረጉት፤ ቀደምት የፕሬሱ አባላት መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት፤ አቶ...

Poems