Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ግዮን መጽሔት

|| ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||

ከህወሓት ጋር በትግራይ የሚካሄድ ጦርነት እንደሌለ የጠ/ሚ/ር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የህወሓት ኃይል በከፍተኛ ደረጃ መሸነፉንና ተበታትኖ ባለበት ሁኔታ የተራዘመ የሽምቅ ውጊያ ማድረግ በሚችልበት አቋም ላይ እንደማይገኝ አስታወቀ። መቀለ ከሳምንት...

መንጋና ጽንፈኞች ባወደሟት ሻሸመኔ ከተማ የእርቅ ጉባኤ መካሄድ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዮ ጊዜያት በመንጋ እና ጽንፈኛ ብሔርተኞች ጥቃት ከፍተኛ ውድመት በደረሰባት የኦሮሚያ ክልሏ ሻሸመኔ ከተማ የእርቅ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የእርቅ ጉባኤ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት...

የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ኦዲትን አስመልክቶ የጠራው የሕዝብ ውይይት ሳይካሄድ ተበተነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የወጭ አሥተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጠራው ይፋዊ የሕዝብ ውይይት፣ ተጠሪው መሥሪያ ቤት የሚጠበቅበትን ሥራ ከውኖ ባለመገኘቱ ውይይቱ...

በአዲስ አበባ ለዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከ2 ሺኅ 300 በላይ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች ተገነቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ከአምስተኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህምርት ዛሬ ኅዳር 28/2013 ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ...

በኢትዮጵያ ያሉ 13ቱም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለግል ባለሀብቶች ሊሸጡ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአቶ አርከበ እቁባይ የቦርድ ሊቀመንበርነት የሚመሩት ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች ሊሸጡ መሆኑ ተሰማ። በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የወጣባቸውንና በተለያዮ ክልሎች የተገነቡት የኢንዱስትሪ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ተሸላሚ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር (አኖካ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት ወይም ኦርደር ኦፍ ሜሪት አበረከተ። ሽልማቱ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ...

ሄሎ ታክሲ በትግራይ ክልል ባለው ችግር ምክንያት የ3ኛ ዙር ተሽከርካሪዎችን ማስረከብ አልቻልኩም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ሄሎ ታክሲ ለሦስተኛ ዙር የሚያስረክባቸውን ተሽከርካሪዎች  ማስረከብ አለመቻሉን አስታወቀ። ክላውድ ወርልድ ዋይድ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር...

ውሸት መፈብረኪያው ድምጸ ወያኔ ራዲዮ ጣቢያን አውድሞ መፈርጠጡ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጁንታ የሀሰት ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ ሲያደርግበት የነበረውን ድምጸ ወያኔ ሬዲዮ ጣቢያ ዘርፎና አውድሞ ከመቀሌ ከተማ  መውጣቱ ታውቋል። የሠራዊቱን ፈጣንና የተቀናጀ እርምጃ መቋቋም...

ቆላ ተምቤን የመሸጉት እነደብረፂዮን ላይ 31ኛው ክፍለ ጦር ምሽግ የማስለቀቅ እርምጃ እየወሰደ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ከተለያዮ አካባቢዎች ሸሽቶ ቆላ ተምቤን ሀገረ ሰላም የመሸገው የጁንታው ቡድን አመራሮች ላይ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት 31ኛው ክፍለ ጦር ምሽግ የማስለቀቅ እርምጃ...

Poems