Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህወሓት ጦርነት የሚያደርግበት ወታደርና ከባድ መሣሪያዎች እንደሌሉት ዛዲግ አብርሃ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በትግራይ የተካሄደው ጦርነት ማብቃቱንና በአሁን ሰዐት ጥቂት የአሸባሪ ቡድን አባላትን እየተከታተሉ መያዝ ብቻ እንደቀረ አቶ ዛዲግ አብርሃ አረጋገጡ። "ህወሓት ጦርነት ማድረግ የሚያስችል ወታደራዊ...

ፓርላማው የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ህግ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ህግ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የብሔራዊ ጀግኖችና የሕጻናት አምባ የበላይ ጠባቂ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ የብሔራዊ የጀግኖችና የሕጻናት አምባ የበላይ ጠባቂ እንዲሆኑ  በብሔራዊ የጀግኖችና የሕጻናት አምባ የቦርድ አባላት  የቀረበላቸውን  ጥያቄ ተቀበሉ። ፕሬዚዳንቷ የብሔራዊ የጀግኖችና የህጻናት...

አቢሲንያ ባንክ በአዲስ አበባ የመጀመሪያዎቹን ሰማይ ጠቀስ መንትያ ህንፃዎች ሊገነባ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አቢሲንያ ባንክ ከሚድሮክ ተነጥቆ በምትክ በተሠጠው 10 ሺህ 329 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ሰማይ ጠቀስ መንትያ ህንፃዎች ለመገንባት ዓለም ዐቀፍ ጨረታ ማውጣቱ...

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷና ተፅዕኖ ፈጣሪዋ ትምኒት ገብሩ ከጉግል ተባረረች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ባለሙያዎች አንዷ የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ትምኒት ገብሩ ከጉግል ተባርሪያለሁ አለች። የተቋሙ የሥነ ምግባር ቡድን አጋር መሪ የነበረችው...

ጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት ምርጥ ሴት አትሌት አሸናፊ ሆነች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት ምርጥ ሴት አትሌት ሆና ተመረጠች። በአትሌቲክስ ላይ የሚዘግበው የእንግሊዙ አትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት፣ ባለፉት 75 ዓመታት ውስጥ ምርጥ...

የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ አሻሻለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ ማሻሻሉ ተሰማ። ዐቃቤ ህግ ቀደም ሲል ያቀረበው ክስ የተጣመረ እና...

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ይጀምራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመደመር ፖለቲካን ተንተርሶ የተቋቋመው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ይጀምራል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ከነገ አርብ...

የትግራይ ጦርነትን ተከትሎ ከ300 በላይ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ወደ እስራኤል ተወሰዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች በአውሮፕላን ወደ እስራኤል መጓዛቸውን ቢቢሲ ዘገበ። እስራኤል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እየሩሳሌም አመጣለሁ ብላ ቃል ከገባች ሳምንታት...

የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ መሰጠት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል (ማትሪክ) ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ መሰጠት ተጀመረ። ከተማ አስተዳደሩ እንደገለጸው ከሆነ ፈተናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በተከታታይ ይሰጣል። በወጣው...

Poems