Amharic Posts
Home Amharic Posts
የተባበሩት መንግሥታት በትግራይ እርዳታ ለማቅረብ ከፌደራል መንግሥት ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥት በሚቆጣጠራቸው የትግራይ ክልል ያለምንም እክል እርዳታ እንዲያቀርብ ከስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ።
በተቋሙ ቃሌ አቀባይ ሳቪያኖ አብሬው፤ ስምምነቱ በዚህ...
አዲስ አበባ በዓለም መጎብኘት ካለባቸው 21 ምርጥ ቦታዎች አንዷ ናት ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር 2021 በዓለም ላይ መጎብኘት ካለባቸው ምርጥ ቦታዎች አዲስ አበባ አንዷ መሆኗን ታዋቂው የአሜሪካ የጉዞ መጽሔት ኮንዴ ናስት ትራቭለር አስታወቀ።
ከተማዋ...
በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 ቤጂንግ ኦሎምፒክ ተሰረዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 40ኛው እና በ2020 ሊካሄድ የነበረው የቤጂንግ ማራቶን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መሰረዙን የቤጂንግ ማራቶን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ፡፡
ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁትና ዓለም ላይ ያሉ...
ግብፅ በሁለት ወር ውስጥ ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት መቅጣቷን አምንስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግብፅ ባለፉት ጥቅምትና ኅዳር (በሁለት ወራት) ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት መቅጣቷን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አደረገ።
በቁጥር በርካታ ተቃዋሚዎች እና የመብት ተቆርቋሪዎች በግብጽ ብዙ...
በትግራይ ክልል የባንክ ሒሳብ የከፈቱና ከትግራይ ውጭ ያሉ ደንበኞች ሒሳባቸውን ከዛሬ ጀምሮ እንዲያንቀሳቅሱ ተፈቀደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በወንጀል ተጠርጥረው ሒሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ ከተደረገው ደንበኞች ውጪ፣ በትግራይ ክልል በሚገኙ ባንኮች ሒሳብ የከፈቱ እና ከትግራይ ውጭ ያሉ ደንበኞች...
የቦረና አባ ገዳ ኩራ ጃርሶ ኦነግ ሸኔ የሕዝብ ጠላት ነው ሲሉ አወገዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቦረና አባ ገዳ የሆኑት ኩራ ጃርሶ በምዕራብና በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍሎች ውስጥ የሽምቅ ጥቃት እየፈጸመ የሚገኘው ኦነግ ሸኔ የሕዝብ ጠላት ነው አሉ።
"እነዚህ ታጣቂዎች...
በአዲስ አበባ ቦሌ ጎርጎርዮስ አደባባይ ቦምብ ቢፈነዳም በሰው ላይ ከባድ ጉዳት አልደረሰም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በተለምዶ ጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ቦምብ ቢፈነዳም በሰዎች ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
ቦምቡ በተጠቀሰው...
ዶክተር ሂሩት ካሳው የ2019 የአፍሪካ ምርጥ ቱሪዝም መሪ ሆነው ተመረጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የ2019 የአፍሪካ የቱሪዝም ምርጥ መሪ አሸናፊ ሆነው መመረጣቸውን በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት...
እንግሊዝ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፈቀደች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እንግሊዝ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ መስጠቷ ተሰማ።
ታላቋ ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ...
በግማሽ እውነት አገር አትድንም፤ የጠቅላዩ የፖርላማ ውሎ || ያሬድ ኃይለማርያም
የጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር አብይን የፖርላማ ንግግር ጊዜ ወስጄ ከአንዴም ሁለቴ ሰማሁት። ረዘም ያለ ሰዓት በወሰደው ንግግራቸው በርካታ መልእክቶችን እና አስደማሚ እውነቶችን ነግረውናል። ጠቅላዩ ከፖርላማ...































