Amharic Posts
Home Amharic Posts
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከድተው ለሄዱት መንግሥት እጅ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "ከአምባገነን መንግሥት ጋር አልሠራም" በማለት የዶክተር ዐቢይ አሕመድ መንግሥትን ከድተው የጁንታውን ቡድን የተቀላቀሉት፣ በህግ ተፈላጊና የጽንፈኛው ቡድን አባል የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ...
የጁንታው ሚሊሻ መሪ ሱዳን ውስጥ ከወታደሮቹ፣ ቤተሰቦቹና 5 ቢሊዮን ፓውንድ ጋር በቁጥጥር ሥር ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከመከላከያ ሠራዊት ጥቃት የሸሸ አንድ የጁንታ ሚሊሻ መሪን የሱዳን ወታደሮች በሱዳን ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን ገልጸዋል።
የሚሊሻ መሪው በሱዳን ክልል ውስጥ...
በተለያዮ አካባቢዎች በሚኖሩ ትግራውያን ላይ የአፀፋ እርምጃ አለመወሰዱ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን ያሳያል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሚደራጀዉ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አሳታፊ በማድረግ እንዲሠራ ተጠየቀ።
መንግስት ያካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ የሀገር ሉአላዊነትን የማስጠበቅ ስለመሆኑ...
ከዛሬ ጀምሮ በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ያበቃል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ከዛሬ ኅዳር 22/ 2013 ጀምሮ እንደሚያበቃ አስታወቀ።
የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታኅሣሥ 6/ 2013 እንደሚጠናቀቅም የኢትዮጵያ...
በአዲስ አበባ ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ 44 ተሽከርካሪዎች ተሰርቀዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተያዘው 2013 ዓመት በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 44 ተሽከርካሪዎች መሰረቃቸው ተነገረ።
በተለይም በየካ ፣ ቦሌ፣ ኮልፌ እና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች ከፍተኛ...
የሰሜን ዕዝ አዛዥ ጀነራል ድሪባ በጁንታው ሳይመረዙ አይቀርም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ከሀዲ ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃቱ ከመፈጸሙ አስቀድሞ የዕዙ አዛዥ ሆኖ ተብሎ እንዲመረዙ የተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቆሙ።
'የሰሜን ዕዝ...
ህወሓቶች ኃይለማርያም ደሳለኝ ላይ የመንፈቅለ መንግሥት ለማድረግ አሲረው ነበር
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለውጡ ከመጀመሩ በፊትና ከጀመረ በኋላም ከባድ ፈተናዎችን እንደተጋፈጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት የሀገሪቱን ከፍተኛ ሥልጣን ይዘው ከነበሩ የደኅንንትና...
ኢትዮጵያ ውስጥ በሁለት ዓመት ተኩል ብሔርንና ሃይማኖትን መሠረት ያደረጉ 113 ግጭቶች ተከስተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፈው ሁለት ዓመት ተኩል ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሱ 113 ግጭቶች መከሰታቸውን ተነገረ።
ግጭቶቹ ብሔርንና ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውንና ከትግራይ ክልል ውጪ...
የመቀሌው አይደር ሆስፒታል በቁስለኞች ብዛት የሕክምና ቁሳቁሶች እጥረት ገጠመው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀሌ ከተማ የሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል ከፍተኛ ቁጥር ባለው ቁስለኛ መሞላ ታወቀ።
በሆስፒታሉ ወስጥ ተገቢውን ሕክምና ለመስጠት የማቴሪያል እጥረት ያገጠመ መሆኑን የገለጸው ዓለም...
“እኔን የሚማርከኝ ኢትዮጵያዊነት ነው” ያሉት ጀነራል ባጫ ደበሌ በመቀሌ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀምሯል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከውሸት ጋር የኖረው የወያኔ ተሸናፊ ኃይል 30 ታንኮችና ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌን ማርኪያለሁ ማለቱ ጁንታው ምን ያህል የወረደ በድን መሆኑን ያሳያል ሲሉ ተመላሹ...






























