Amharic Posts
Home Amharic Posts
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የጁንታው አባላትን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየሠራ መሆኑን ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ጁንታ አስቦት የነበረው ሀገር የማፍረስ ህልም መክሸፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
የጥፋትቡድኑን ለመቆጣጠር እስካሁን በተመዘገበው ድልም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ...
5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዮ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ ህዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ነገ ይካሄዳል ተባለ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...
የ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ ይደረግላቸዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
ከአንድ ሳምንት በኋላ...
መከላከያ ሠራዊት መቀለ ከተማን መቆጣጠሩን ተከትሎ የመጨረሻው ምዕራፍ ዘመቻ ተጠናቋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመከላከያ ሠራዊቱ መቀለ ከተማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን ተከትሎ አራተኛውና የመጨረሻው ነው የተባለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ዶክተር ዐቢይ...
ዶ/ር ደብረፂዮን ለራሳችን ሕልውና ስንል እስከመጨረሻው እንፋለማለን አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ "ጁንታው” ቡድን መከማቻ ሆና የሰነበተችው መቀለ ከተማን መያዝ ተከትሎ በቁጥጥር ሥር ይውላሉ ተብለው የሚጠበቁት የህወሓት አመራሮች አሁንም እጅ አንሰጥም ማለታቸውን ቀጥለዋል።
ለጊዜው...
መቀሌ በመከላከያ ቁጥጥር ስር መሆኗን ጠሚ አብይ አህመድ አስታወቁ
የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ በተግባር አስመስክሯል።
የመከላከያ ሠራዊት በድል በገሠገሠባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለመከላከያ ሠራዊቱ ያለውን ክብር አሳይቷል።...
የመቀሌ ስትራቴጂክ ቦታዎች በዚህ ሰዐት ዙሪያውን በታንክ መከበባቸው ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገር መከላከያ ሠራዊት በአሁኑ ሰዐት መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን ይፋ አደረገ።
ሠራዊቱ ሀውዜን፣ አል ነጃሺ፣ አዲቀየህ፣...
በአዲስ አበባ የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 ይጀመራል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 እና 28 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ይፋ አደረገ።
በግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ...
የኮሮና ክትባት ከሰኔ ወር በፊት ወደ አፍሪካ መምጣቱ በከፍተኛ ሁኔታ አጠራጣሪ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያ እና ቁጥጥር መሥሪያ ቤት (CDC) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ከመጪው ሰኔ ወር አስቀድሞ ወደ አፍሪካ መምጣቱ ሲበዛ አጠራጣሪ ነው...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከአፍሪካ ሕብረት ለሽምግልና የተላከውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሦስት የቀድሞ አፍሪካ መሪዎች በአባልነት የያዘውን ከአፍሪካ ሕብረት የተላከውን ልዑክ ዛሬ ተቀብለው አነጋገሩ።
የቀድሞ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ኤለን ሰርሊፍ...































